“የሠራዊቱን አቅም የማሳደግና ፕሮፌሽናል ሠራዊት የመገንባት ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል” ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሠራዊቱን አቅም የማሳደግና ፕሮፌሽናል ሠራዊት የመገንባት ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ገለጹ። በመከላከያ ትምህርት እና ሥልጠና መምሪያ የአዋሽ አርባ ውጊያ ቴክኒክ ትምህርት...

የኢትዮጵያ ምልክት የኾኑትን ዋሊያዎች ከአደጋ የመጠበቁ ሥራ

ባሕር ዳር: መጋቢት 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገራችን ምልክት የኾኑትን ዋልያዎች ቁጥር መቀነሱ አሳሳቢ መኾኑን በመገንዘብ የመንከባከብ ሥራ እየተከናወነ መኾኑን የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ጽሕፈት ቤት ገልጿል። የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ የአፍሪካ ጣሪያነት ተፈጥሮ የቸረችው...

ምዝገባው ለተማሪዎች ተጨማሪ ዕድሎችን ፈጥሯል።

ባሕር ዳር: መጋቢት 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክቴ አያሌው በሰሜን ጎጃም ዞን የቅንባባ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት የ7ኛ ክፍል ተማሪ ናት። እንደ ክልል በተከሰተው የጸጥታ ችግር ምክንያት እስከ ጥር ወር መጨረሻ 2017...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በአፋር ክልል የግብርና እና የኢንዱስትሪ የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው አፋር ክልል በመገኘት የክልሉን የግብርና እና የኢንዱስትሪ አቅሞች የሚያሳዩ ቁልፍ የልማት ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል። ጉብኝታቸው ከስድስት ወራት...

የካቲት 12 ሜዲካል ኮሌጅ በተለያዩ የሕክምና ዘርፎች ያሠለጠናቸውን 186 ተማሪዎች አስመረቀ።

አዲስ አበባ: መጋቢት 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኮሌጁ በመደበኛና በማታ መርሐ ግብር ለ8ኛ ዙር ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ነው በዛሬው እለት ያስመረቀው። የኮሌጁ ተወካይ ዶክተር አንተነህ ምትኩ ኮሌጁ በሕክምና እና በጤና ሳይንስ ዘርፍ በውስጥ ደዌ፣...