ሳምንቱ በታሪክ

👉 አርበኛ ደጃዝማች ዑመር ሰመተር! ባሕር ዳር: መጋቢት 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ደጃዝማች ዑመር ሰመተር በ1880 ዓ.ም በኦጋዴን አካባቢ ካልካዩ በተባለ ሥፍራ ተወለዱ። የመጀመሪያ ትምህርታቸውን ከጨረሱ በኋላ ወደ ኤደን ተጉዘው ትምህርታቸውን አጠናቀዋል። ወደ ሀገራቸው ከተመለሱ በኋላ ቁርዓን...

በምዕራብ ጎጃም ዞን በ481 ተፋሰሶች የተፈጥሮ ሀብት ልማት እና ጥበቃ ሥራ ተሠርቷል።

ፍኖተ ሰላም: መጋቢት 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የተፈጥሮ ሀብት ልማት እና ጥበቃ ሥራ የተጎሳቆሉ ተፋሰሶችን መልሶ በማልማት እና የእርሻ መሬት በጎርፍ እንዳይጋለጥ በማድረግ ለምነቱ እንዲጨምር አይነተኛ ሚና አለው። በተለይም የአካባቢን ሥነ ምህዳር ከመጠበቅ በተጨማሪ ለአርሶ አደሮች...

“ሙሉ ትኩረታችን በጸረ ድህነት ትግል ላይ መኾን አለበት” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: መጋቢት 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የከፍተኛ እና መካከለኛ መሪዎች የ2017 በጀት ዓመት የስምንት ወራት የፖለቲካ እና የድርጅት ሥራዎች የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እያካሄደ ነው። በግምገማው ባለፉት...

“መምህር መግደል እንደ ጀግንነት፣ ትምህርት ማቋረጥ እንደ አርበኝነት”

ባሕር ዳር: መጋቢት 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ቀመሩ ምን እንደኾነ የማይታወቅ ስሌት ትውልድን በልቷል፣ ተስፋን ቀምቷል፣ የዕውቀት በሮችን ዘግቷል፣ መምህራንን ከተማሪዎች ጋር አለያይቷል። ሚሊዮኖች ያለ በደላቸው ከዕውቀት ብርሃን ተከልክለዋል፣ ቢሊዮን ብር የፈሰሰባቸው ትምህርት ቤቶች ፈርሰዋል።...

በጃቢ ጠህናን ወረዳ ለአርሶ አደሮች የአፈር ማዳበሪያ እየተሰራጨ ነው።

ፍኖተ ሰላም: መጋቢት 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምእራብ ጎጃም ዞን በጃቢ ጠህናን ወረዳ ለ2017/18 ዓ.ም የመኸር ምርት ዘመን 50 ሺህ 836 ሄክታር መሬት በተለያዩ ሰብሎች ለመሸፈን 259 ሺህ 538 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶ አደሮች ለማሰራጨት...