የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን 33ኛ ዙር የአድማ መከላከል ሠልጣኞችን እያስመረቀ ነው።
ባሕርዳር፡ መጋቢት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን 33ኛ ዙር የአድማ መከላከል ሠልጣኞችን በብርሸለቆ እያስመረቀ ነው።
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ዘርፍ አስተባባሪ...
ሀገር አቀፍ የግብርና እና ገጠር ልማት ፖሊሲ የግብርናውን ዕድገት የሚያመቻች መኾኑን ምክትል ርእሰ መሥተዳድር...
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር አቀፍ የግብርና እና ገጠር ልማት ፖሊሲ ማስተዋወቂያ መድረክ በባሕር ዳር ተካሂዷል። የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) ፖሊሲው አዳጊ ጉዳዮችን የለየ፣ አዳዲስ ሃሳቦችን የጨመረ፣ የቀደመው...
“ግብርናውን በአግባቡ ከተጠቀምነው ከእኛ አልፎ ሌሎችም የሚተርፍ አቅም አለ” መለስ መኮንን (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: መጋቢት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር አቀፍ የግብርና እና ገጠር ልማት ፖሊሲ ማስተዋወቂያ መድረክ በባሕር ዳር ተካሂዷል። የግብርና ሚኒስትር ድኤታ መለስ መኮንን (ዶ.ር) ፖሊሲው ሲዘጋጅ ያገባኛል የሚሉ አካላት ሁሉ እንዲሳተፉበት መደረጉንም ገልጸዋል። የዩኒቨርሲቲ...
“ፖሊሲው የግብርናውን ዕድገት ወደፊት የሚስብ ነው” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር አቀፍ የግብርና እና ገጠር ልማት ፖሊሲ ማስተዋወቂያ መድረክ በባሕርዳር ከተማ ተካሂዷል። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) ፖሊሲው ግብርናውን...
ዘመኑን የዋጀ የግብርና እና የገጠር ልማት ፖሊሲ ማዘጋጀት ለዘርፉ ትልቅ አቅም ይፈጥራል።
ባሕር ዳር: መጋቢት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር አቀፍ የግብርና እና የገጠር ልማት ፖሊሲ ማስተዋወቂያ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል።
በመድረኩ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ መለስ መኮንን...








