ከ2 ነጥብ 5 ሚሊዮን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ክልሉ መግባቱን የአማራ ክልል ግብርና...

ጎንደር: መጋቢት 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ2017/18 የምርት ዘመን የአማራ ክልልን ምርት እና ምርታማነትን ለማሳደግ የዕቅድ ትውውቅ እና የቅድመ ዝግጅት ሥራን በተመለከተ በጎንደር ከተማ ውይይት ተደርጓል፡፡ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ኀላፊ ቃልኪዳን ሽፈራው...

ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ለፊቼ ጫምባላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ለሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ ፊቼ ጫምባላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው "እንኳን ለሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ ፊቼ ጫምባላላ በዓል በሰላም...

“ፖሊስ ለሕዝብ የገባውን ቃል ኪዳን ጠብቆ ሢሠራ ታማኝነትን ያገኛል” ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ።

ሁመራ: መጋቢት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ከሁሉም የከተማ አሥተዳደሮች እና ወረዳዎች ለተውጣጡ ምድብተኛ ፖሊሶች ኅብረተሰብ አቀፍ የወንጀል መከላከል ምርመራ አቅምን ማጠናከር አላማው ያደረገ ሥልጠና በሁመራ ከተማ እየተካሄደ ነው። ሥልጠናው...

ክሎኒንግ አለያም ስዋፒንግ ምንድን ነው?

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰው ሠራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ባለፉት ጥቂት ዓመታት ውስጥ በርካታ አዳዲስ ነገሮችን አስተዋውቆናል። ከእነዚህ መካከል አንዱ ክሎኒንግ ነው። ክሎኒንግ የሚለው ቃልም የተለመደ እየኾነ መጥቷል። የቃሉ ጥሬ ትርጓሜ ለአንድ ነገር...

‎ሀዋሳ ከተማ የፊቼ ጫምባላላ በዓልን በተለያዩ ሁነቶች ለማክበር ዝግጅቷን አጠናቅቃ እንግዶቿን እየተቀበለች ነው።

አዲስ አበባ: መጋቢት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‌‎ የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ የፊቼ ጫምባላላ በዓል በድምቀት ለማክበር ሀዋሳ ከተማ ዝግጅቷን አጠናቅቃ እንግዶችን እየተቀበለች ትገኛለች። አሚኮ ሀዋሳ ተገኝቶ የበዓሉን ቅድመ ዝግጅት ተመልክቷል። ፊቼ ጫምባላላ በሲዳማ ሕዝብ...