ምክር ቤቱ የፌደራል መንግሥት በክልሎች ጣልቃ የሚገባበትን ሥርዓት ለመደንገግ የወጣውን የማሻሻያ አዋጅ አጸደቀ።

አዲስ አበባ: መጋቢት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌዴራል መንግሥት በክልሎች ጣልቃ የሚገባበትን ሥርዓት የሚደነግገውን የማሻሻያ ረቂቅ አዋጅን አጽድቋል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት 22ተኛ መደበኛ ጉባዔውን...

የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር በኤሌክትሪክ የሚሠሩ የሕዝብ ትራንስፖርት ተሽከርካሪዎችን ሥራ አስጀመረ።

አዲስ አበባ: መጋቢት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ለመንቀሳቀስ በትራንስፖርት እጥረት ረጃጅም ሰልፎችን መመልከት የተለመደ ነው። ከተማ አሥተዳደሩ ችግሩን ለመቅረፍ ያስችላል ያለውን 100 በኤሌክትሪክ የሚሠሩ ተሽከርካሪዎችን ሥራ...

የአድማ መከላከል አባላት በደብረብርሃን ከተማ አቀባበል ተደረገላቸው።

ደብረብርሃን፡ መጋቢት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ያሠለጠናቸው የ33ኛ ዙር የአድማ መከላከል ፖሊስ አባላት በደብረ ብርሃን ከተማ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። በአቀባበል መርሐ ግብሩ የሰሜን ሸዋ ዞን እና የደብረብርሃን ከተማ አሥተዳደር ...

የአድማ መከላከል አባላት በደባርቅ ከተማ አቀባበል ተደረገላቸው።

ደባርቅ፡ መጋቢት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ፖሊስ ኮሚሽን በብርሸለቆ ያሠለጠናቸው የ33ኛ ዙር ተመራቂ አድማ መከላከል ፖሊስ አባላት በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። በአቀባበል መርሐ ግብሩ የሰሜን ጎንደር ዞን እና...

ግሎባል የጥቁር ሕዝቦች ማዕከልና እና ዩኔስኮ የመግባቢያ ስምምነት ለማዘጋጀት እና ለመፈረም ተስማሙ።

ባሕርዳር: መጋቢት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በግሎባል ጥቁር ሕዝቦች ማዕከልና እና በዩኔስኮ መካከል ውይይት ተካሂዷል። ውይይቱን ያካሄዱት የግሎባል ጥቁር ሕዝቦች ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ደመቀ መኮንን ከዩኔስኮ የአፍሪካ እና የውጭ ግንኙነት ረዳት ዋና...