ወጣቶች በሁሉም ዘርፍ ያላቸውን ተሳትፎ በማጎልበት ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ የድርሻቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ።
ደብረ ብርሃን: መጋቢት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) " ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መሪ መልዕክት በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ የውሳኔ አቅጣጫዎች እና የወጣቶች ክንፍ ሚና ላይ ያተኮረ ውይይት በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ...
በአማራ ክልል አሲዳማ የእርሻ መሬትን በኖራ ለማከም የሚያስችል ፍኖተ ካርታ ተዘጋጀ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በአሲድ የተጠቃ የእርሻ መሬትን በኖራ በማከም ምርታማነትን ለማሳደግ የሚያስችል ፍኖተ ካርታ ተዘጋጅቶ ተግባራዊ እንቅስቃሴ እየተካሄደ መኾኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡ የሰሜን ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ የሰብል...
የፍታብሔር እና የወንጀል ሕግ አንድነት እና ልዩነት፦
ባሕር ዳር: መጋቢት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሕጎች በፍታብሔር እና በወንጀል ሕግ ሲከፈሉ በተሳታፊ አካላት ላይ የሚያስከትሉትን የኀላፊነት አይነት እና መሠረታዊ ጉዳዮችን ከግምት ውስጥ በማስገባት ነው። የሕግ የበላይነት ሲሰፍን የአንድ ሀገር ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፓለቲካዊ...
ተቋርጦ የነበረው የደብረ ማርቆስ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ 53 በመቶ መድረሱ ተገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: መጋቢት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች የአውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ለማከናወን በእቅድ ከያዛቸው ከተሞች መካከል አንዷ ዕድሜ ጠገቧ የደብረ ማርቆስ ከተማ ናት፡፡ በደብረ ማርቆስ ከተማ በግማሽ ቢሊዮን ብር ወጭ...
በአማራ ክልል የአጀንዳ ማሠባሠብ ሥራዎች ላይ ሁሉም በንቃት እንዲሳተፍ ጥሪ ቀረበ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከመጋቢት 27/2017 ዓ.ም ጀምሮ የጀንዳ ማሠባሠብ ሥራ በባሕር ዳር ይካሄዳል። የአጀንዳ ማሠባሠብ ሥራው ለቀናት ይቆያል ነው የተባለው። የክልሉ የአጀንዳ ማሠባሠብ ሥራው ከተጠናቀቀ በኋላም በክልሉ ተጨማሪ አጀንዳዎች...








