ኢትዮጵያ ታላላቅ ዓለምአቀፍ ጉባኤዎችን በላቀ መስተንግዶ የማስተናገድ ብቃቷን እና በጎ ገጽታዋን አሳይታለች።

ባሕር ዳር: የካቲት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ 39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ እና ሁለተኛው የጣሊያን-አፍሪካ መሪዎች ሥብሠባ የሀገሪቱን አዳዲስ ገጽታዎች ባስተዋወቀ መልኩ በስኬት ማዘጋጀቷን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ድኤታ እና የብሔራዊ የዝግጅት...

የቱርክዬ ፕሬዝዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶዋን አዲስ አበባ ገቡ።

ባሕርዳር፡ የካቲት 10/2018ዓ.ም (አሚኮ) የቱርክዬ ፕሬዝዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶዋን ለሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዝዳንቱ አዲስ አበባ ሲገቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር) አቀባበል አድርገውላቸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር),በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ‎ የቱርክዬ ሪፐብሊክ...

ማኅበረሰቡ የኮሪደር ልማቱን ጥቅም በመገንዘብ እገዛ እያደረገ ነው።

ደሴ: የካቲት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ሀርቡ ከተማ አሥተዳደር የኮሪደር ልማት ማስጀመሪያ መርሐግብር ተካሂዷል። አሚኮ ያነጋገራቸው የከተማዋ ነዋሪዎች ከዚህ ቀደም የነበረው የአካባቢው የትራፊክ ፍሰት የተጨናነቀ እና ለነዋሪዎች ምቹ እንዳልነበር አንስተዋል። የኮሪደር ልማት መሠራቱ...

“ብልጽግና ብዝኀነትን የሚያከብር እና ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት ትልቅ ዋጋ የሚሰጥ ፓርቲ ነው” አቶ ይርጋ...

ባሕር ዳር: የካቲት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክቱን ይፋ የማድረግ ክልል አቀፍ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ አካሂዷል። የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ...

“ብልጽግና የትናንት ችግሮችን ማረም ብቻ ሳይኾን የነገንም መዳረሻ አቅዶ እየሠራ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...

ባሕር ዳር: የካቲት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክቱን ይፋ የማድረግ ክልል አቀፍ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ አካሄዷል። በመድረኩ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር...