የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ለልማት ተነሽዎች የቤት መሥሪያ ቦታ ለማስተላለፍ የእጣ...
ባሕር ዳር: መጋቢት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በልማት የሚነሱ 138 ግለሰቦችን በመለየት ሕጋዊ የፕላን ቤት የሚገነቡበትን ቦታ ለማስረከብ የእጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓት አካሂዷል፡፡
በሥነ ሥርዓቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት በምክትል ከንቲባ...
አዲስ አበባ አፍሪካ መለወጥ እንደምትችል እያሳየች ያለች ከተማ መኾኗን የውጭ ዜጎች ተናገሩ።
አዲስ አበባ፡ መጋቢት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አዲስ አበባ በአፍሪካ ቀዳሚ የኮንፈረንስ መዳረሻ እየኾነች መጥታለች። የአፍሪካ ኅብረት እና የተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን መቀመጫ የኾነችው አዲስ አበባ በርካታ አሕጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ጉባኤዎችን እያስተናገደች...
የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ያገኘው ነጻነት የሀገራዊ ለውጡ ታላቅ ትሩፋት ነው።
ሁመራ: መጋቢት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ትናንትን፣ ነገን እና ዛሬን በማስተሳሰር የሀገራችንን ልዕልና እናረጋግጣለን" በሚል መሪ መልዕክት በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ሕብረት አባላት ውይይት አድርገዋል።
ሕብረቱ የሀገራዊ ለውጡን...
“መመካከር ያስተሳስራል፤ አንድነትንም ያጠነክራል”
ባሕር ዳር: መጋቢት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የተመካከሩ ችግሮቻቸውን ፈትተዋል። አለመግባባቶቻቸውን ቀርፈዋል። አንድነታቸውን አጠንክረዋል። የተመካከሩ ተግባብተዋል። ተሳስረዋል። እንደ ዓለት ጠንክረዋል። ለሀገራቸውም የተሻለውን ሃሳብ መርጠዋል። ሀገራቸውን በተሻለው ሃሳብ መርተዋል። አሳድገዋል።
መመካከር ደም መፋሰስን ታስቀራለች። ቂም እና...
በሀገር ግንባታ ላይ የበኩላቸውን አስተዋፅኦ እንደሚያበረክቱ የኮምቦልቻ ከተማ ወጣቶች ተናገሩ፡፡
ደሴ: መጋቢት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ጽሕፈት ቤት "ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መሪ መልዕክት የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ የውሳኔ አቅጣጫዎች ላይ ውይይት አካሂዷል። አሚኮ ያነጋገራቸው የውይይቱ...








