“ከመጋቢት እስከ መጋቢት ባለፉት ሰባት ዓመታት”

ባሕር ዳር: መጋቢት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሥርዓተ መንግሥታት ሽግግሯ ደም አፋሳሽ እንደኾነ ተደጋግሞ የሚነገርላት ኢትዮጵያ ከዘውዳዊ እስከ ዘመናዊ የመንግሥት አሥተዳደር ልምምዷ የየዘመኑን ትውልድ ሕይዎት የቀጠፈ ብዙ ዋጋ አስከፍሏታል፡፡ አንዱ ወርዶ ሌላው ሲተካ "አፍርሶ መሥራት፤...

ሀገራዊ ክብርንና ሉዓላዊነትን ለመጠበቅ በምግብ ራስን በመቻል ከተረጅነት መላቀቅ እንደሚገባ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን የልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራም ሥራዎች አተገባበር እና ውጤቶች ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ አካሂዷል። በመድረኩም ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣ የኮሙዩኒኬሽን እና የሚዲያ ባለሙያዎች ተሳትፈዋል።...

ሽመናን ማረፊያዋ ያደረገችው ወጣት

ባሕር ዳር: መጋቢት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ገነት በላይ ትባላለች። ገና በልጅነቷ ከትውልድ ቀዬዋ ከሰሜን ሸዋ አጣዬ ከተማን ለቃ አዲስ አበባ ከተመች። ራስ ለመቻል እና ሠርቶ ለመለወጥ ባላት ጉጉት የራሴ የምትለው ሥራ መጀመርን ከትምህርት አስቀደመች።...

“ልጆቻችንን በትምህርት ስንገነባ ትውልድ እየተካን ነው” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)

ደሴ: መጋቢት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኮምቦልቻ ከተማ 132 ሚሊዮን ብር በሚኾን ወጭ ጤና ጣቢያ እና ትምህርት ቤቶችን ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ ተቀምጧል። በኮምቦልቻ ከተማ የቦርከና ክፍለ ከተማ በጦርነት የተጎዱ አካባቢዎች በመልሶ ለማቋቋም ከዓለም ባንክ በተገኘ...

እየተከናወነ ያለው የኮሪደር ልማት የማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግር የፈታ መኾኑን የሐረር ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ።

አዲስ አበባ: መጋቢት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በሐረር ክልል ሐረር ከተማ ላይ እየተከናወነ ያለውን የኮሪደር ልማት ተመልክቷል። በሐረር ከተማ ከአሁን በፊት በቂ እና ዘመናዊ የመሠረተ ልማት ግንባታ ባለመኖሩ ለበርካታ ችግሮች ሲዳረጉ እንደነበር...