ሴትነት ለየትኛውም ስኬት እንቅፋት ሊኾን አይችልም።

ባሕር ዳር: የካቲት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወርሃ የካቲት ሲነሣ ቀድሞ የሚመጣው የካቲት 23/1888 ዓ.ም የተገኘው የዓድዋ ድል ነው። ይህ ድል ለዘመናት ሊወሳ በጥቁር ሕዝቦች ደም ተጽፎ እና በብዕር ተከትቦ እንደሚገኝ የታሪክ ድርሳናት ያወሳሉ። ለድሉ ትልቅ...

የወርቄ – ያያሁሞ – አራቱ ጋሪያ የመንገድ ግንባታ ሥራ ተጀምሯል።

ወልድያ: የካቲት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን የወርቄ - ያያሁሞ - አራቱ ጋሪያ መንገድ የአፋርን እና የአማራን ሕዝብ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ግንኙነት ያጠናክራል ተብሎ ታምኖበታል። የሰሜን ወሎ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አራጌ ይመር መንገድ ግንባታው...

ብሔራዊ ጥቅምን እና አቅምን ያስቀደመ መስተንግዶ

ባሕር ዳር: የካቲት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከሐረር እስከ ኢስታምቡል፤ ከአንካራ እስከ አዲስ አበባ ዘመን ተሻጋሪ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት እንዳላቸው ይነገራል፤ ኢትዮጵያ እና ቱርክዬ፡፡ ጥንታዊነት፣ ሥር የሰደደ የዲፕሎማሲ ጥረት እና ብዝኀ ማንነት የሚያመሳስላቸው ሁለቱ ሀገራት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸው...

ዘመን ያስቆጠረው የኢትዮጵያ እና የቱርክዬ ወዳጅነት!

ባሕር ዳር፡ የካቲት 10/2018ዓ.ም (አሚኮ) ረጅም ዘመናትን የዘለቀው ወዳጅነት አጋምዷቸዋል። በተለይም በባሕል እና በኢኮኖሚ ያላቸው ቁርኝት ግንኙነታቸውን ዘመን አይሽሬ አድርጎ እስከዛሬ አዝልቆታል። የቱርክዬ እና የአፍሪካ ቀንድ ፈርጧን ኢትዮጵያ። በ16ኛ መቶ ክፍለ ዘመን ላይ የሚመዘዘው ግንኙነታቸው...

የሀገር ውስጥ የማምረት አቅም ወደ 66 ነጥብ 3 በመቶ ማደጉን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል...

አዲስ አበባ: የካቲት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 4ኛው የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ከተማ ተካሂዷል። በራስ ምርት የሀገርን እድገት እና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በርካታ ሥራዎች እየተከናወኑ ይገኛሉ። ኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄም ለኢኮኖሚው መዋቅራዊ ሽግግር እንዲያመጣ ተብሎ...