“ስለ ሀገር ይመክራሉ፣ ስለ ሕዝብ ይዘክራሉ”

ባሕር ዳር: መጋቢት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ስለ ኢትዮጵያ እየተመከረ፣ ስለ ሕዝብ እየተዘከረ ነው። የመከረች ሀገር አንድነቷን ታጸናለች። የመከረች ሀገር ሰላሟን ትጠብቃለች። የመከረች ሀገር ሕዝቦን ከፍ ከፍ ታደርጋለች። ብልሆች ስለ ሀገር እየመከሩ፣ ስለ ሕዝብ...

የፌደራል መሪዎች የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እና የእግር ኳስ ጨዋታ አካሄዱ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ልህቀት በሰው ተኮር አገልግሎት" በሚል መሪ ሃሳብ ዛሬ ማለዳ ሥልጠና እየወሰዱ የሚገኙ የፌዴራል ከፍተኛ መሪዎች የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እና የእግር ኳስ ጨዋታ አካሂደዋል። ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ለአካላዊ ጥንካሬ፣ ለአዕምሯዊ ንቃት...

የአቶ አደም ፋራህ መልዕክት፦

ባሕር ዳር: መጋቢት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኀላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት እንደ መንግሥት በሀገር አቀፍ ደረጃ የአገልግሎት እና...

የሹዋሊድ በዓል አብሮነትን እና ወንድማማችነትን ለማጠናከር የሚያስችል በዓል መኾኑን የሐረሪ ክልል አስታወቀ።

አዲስ አበባ: መጋቢት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሹዋሊድ በዓል ሹሉምአህመድ እና አውአቅብራ በሚባሉ ቦታዎች እየተከበረ ነው። የሹዋሊድ በዓል በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) ከተመዘገቡ የማይዳሰሱ ቅርሶች ሁለተኛው ነው። በዓሉ በሐረሪ ክልል የሮመዳን ጾም...

በ146 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የተስፋፋ አደገኛ መጤ አረም ማስወገዱን የአካባቢ እና ደን ጥበቃ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የአካባቢ እና ደን ጥበቃ ባለሥልጣን ከፌዴራል አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ጋር በመተባበር ከባለድርሻ አካላት እና በየደረጃው ከሚገኙ ባለሙያዎች ጋር ለተከታታይ ሦስት ቀናት የሚቆይ ስልጠናዊ የምክክር መድረክ...