ፍትሕን ፍለጋ የሚንከራተት ማኅበረሰብ ሊኖር እንደማይገባ የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ አሳሰበ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የባሕል ፍርድ ቤቶችን ለማቋቋም እና እውቅና ለመስጠት የወጣውን አዋጅ ቁጥር 298/2017 ዓ.ም ተግባራዊ ለማድረግ ያለመ ውይይት በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው።
በውይይቱ ላይ የባሕል ፍርድ ቤቱ ግቡን...
“የአሚኮ የግቢ ልማት ለሌሎች ማስተማሪያ የሚኾን ነው” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮሮፖሬሽን (አሚኮ) በከተማ ግብርና ለሌሎች የግል እና የመንግሥት ተቋማት አርዓያ መኾን የሚያስችለውን ሥራ እንዳከናወነ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የግብርና ዘርፍ አሥተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ኀላፍ ድረስ...
የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ ፓርኮች ኮርፖሬሽን እገዛ ለሚያስፈልጋቸው የኅብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ አደረገ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ ፓርኮች ኮርፖሬሽን ከተሰጠው ተግባር እና ኀላፊነት በተጓዳኝ ማኅበራዊ ኀላፊነቱንም እየተወጣ እንደሚገኝ የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አሥፈፃሚ ብርሃኑ ጣምያለው ገልጸዋል።
ኀላፊው እንዳሉት ኮርፖሬሽኑ በክልሉ የሚመረተውን የግብርና ምርት...
የአማራ ሕዝብ ለዓመታት ሲያነሳቸው የነበሩ አጀንዳዎችን ማንሳታቸውን የአጀንዳ ማሰባሰብ ተሳታፊዎች ተናገሩ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን መጋቢት 27/2017ዓ.ም የተጀመረው የአማራ ክልል የጀንዳ ማሰባሰብ ሥራ እንደቀጠለ ነው። በመጀመሪያ ዙር የተሳተፉ የማኅበረሰብ ክፍሎች ለቀናት አጀንዳቸውን ሲያሰባስቡ ሰንብተዋል። አጀንዳቸውን አጠናቅረው በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን...
ዘላቂ ሰላምን በማምጣት ረገድ የባሕል ፍርድ ቤቶች ሚና ከፍተኛ መኾኑን የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የባሕል ፍርድ ቤቶችን ለማቋቋም እና እውቅና ለመስጠት የወጣውን አዋጅ ቁጥር 298/2017 ዓ.ም ተግባራዊ ለማድረግ ያለመ ውይይት በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። በውይይቱ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል...








