“ምልዓተ ሕዝቡን ለመድረስ የኮሙዩኒኬሽን ሥራችን ዓላማ ተኮር ማድረግ ይገባል” ለገሠ ቱሉ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የበይነ መረብ ዓውዱ እና ውስብስብ ፍላጎቶች የፈጠሩትን የድኅረ እውነት ወቅት ፈተና ለመቋቋም የሚዲያ እና ኮሙዩኒኬሽን ሥራውን ከተለመደው መንገድ በማውጣት ወደ ዓላማ ተኮር ማሸጋገር እንደሚገባ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ...
ሦስተኛው የአፍሪካ የብየዳ ሙያ ዓመታዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ ከቀናት በኋላ ይካሄዳል።
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ሦስተኛው የብየዳ ሙያ ዓመታዊ ጉባኤ ከሚያዚያ 6/2017 ዓ.ም እስከ ሚያዝያ 8/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የዓለም አቀፍ የቴክኖሎጅ ማምረት እና ብየዳ ልህቀት ማዕከል አስታውቋል።
የዓለም አቀፍ የቴክኖሎጅ ማምረት...
ሕገ ወጥነትን ለመከላከል ሁሉም መተባበር አለበት።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ የሚስተዋለውን ሕገ ወጥ ተግባር ለመከላከል ሁሉም የኀብረተሰብ ክፍል ሊረባረብ እንደሚገባ የከተማዋ የደንብ ማስከበር መምሪያ አስታውቋል። ወይዘሮ እናት ዓለምነህ የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪ ሲኾኑ በመጠጥ እና...
ስጋት የፈጠረው ኮሌራ!
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኮሌራ በዓይን በማይታይ ባክቴሪያ ተህዋሲያን አማካኝነት የሚመጣ በሽታ ነው፡፡ በአብዛኛው በተበከለ ውኃ ይተላለፋል። የተበከለ ውኃ መጠጣት፣ የተበከለ ምግብ መመገብ፣ የግል እና የአካባቢ ንጽህና ጉድለት (ሜዳ ላይ ወይንም ከሽንት...
ኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤትነትን ለማረጋገጥ ያሳየችው ዲፕሎማሲ ስኬታማ ነው።
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፖለቲካ ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ምሁሩ ፕሮፌሰር ብሩክ ኃይሉ በሻህ ኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤትነትን እና ተጠቃሚነትን ለማሳካት ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ያቀረበችው ማብራሪያ ዲፕሎማሲያዊ ስኬትን አስገኝቷል።
ፕሮፌሰሩ ከአማራ ሚዲያ...








