የሆሳዕና በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክሥ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክሥ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓት ከሚጾሙ አጽዋማት መካከል ዐቢይ ጾም አንዱ ነው፡፡ በመሃሉ እና በማጠናቀቂያው ሳምንትም ትርጉም ያላቸው በዓላት እና ክዋኔዎች አሉት፡፡ ከነዚህ በዓላት ውስጥ አንዱ ሆሳዕና ነው፡፡...

የመጀመሪያዋ የሴት ዲፕሎማት!

የመጀመሪያዋ የሴት ዲፕሎማት! ባሕር ዳር: ሚያዝያ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዚህ ሳምንት የካቲት 05/1948 የመጀመሪያዋ ሴት የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባል እና ምክትል ሊቀ መንበር በመኾን እስከ 1952 ዓ.ም ድረስ ያገለገሉትን የክብር ዶክተር ስንዱ ገብሩን እንቃኛለን። ስንዱ...

ቆም ብለን እናስብ!

ቆም ብለን እናስብ! ባሕር ዳር: ሚያዝያ 05/2017 ዓ.ም(አሚኮ) ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ተቋም ማንኛውም ሰው የመማር መብት እንዳለው ደንግጓል፡፡ ሀገራት በተለይም ሕጻናትን የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አስገብተው ማስተማር ግዴታቸው እንጅ ውዴታቸው አለመኾኑን አጽንኦት ሰጥቷል፡፡...

ሚዲያዎች ሕፃናትን በመልካም ምግባር የማነፅ አደራ አለባቸው።

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ፕረስ ድርጅት 'ናኦታ' የተሠኘ በኦሮሚኛ የሚዘጋጅ የሕፃናት መጽሔት አስጀምሯል። የመረጃ መጥለቅለቅ ባለበት ዘመን ለሕፃናት በቋንቋቸው ተገቢን መረጃ ተደራሽ ማድረግ አስፈላጊ በመኾኑ የኢትዮጵያ ፕረስ ድርጅት ለሕፃናት እድሜያቸውን...

የአማራ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት የማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል ሲያካሂደው የሰነበተው የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት የማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በማጠቃለያ ዝግጅቱ የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች፣ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮች...