የጤና ተቋማት የሕዝቡን የጤና ችግሮች እንዲፈቱ ሥራዎችን በጋራ መሥራት ያስፈልጋል።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ምክትል ቢሮ ኀላፊ ሙሉነህ ዘበነ በጤናው ዘርፍ የተመዘገቡ ለውጦች እና ውጤቶች ቀጣይነት እንዲኖራቸው የሚዲያ አካላት ከፍተኛ ሚና አላቸው ብለዋል። ኅብረተሰቡን ማዕከል ያደረገ መረጃ በማድረስ...

ከ10 ነጥብ 3 ሚሊዮን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር መጓጓዙን የትራንስፖርት እና...

ባሕር ዳር:ሚያዝያ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአፈር ማዳበሪያ የማጓጓዝ ሥራው ተጠናክሮ መቀጠሉን የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታውቋል። ለ2017/18 የምርት ዘመን ግብዓት ከ10 ነጥብ 3 ሚሊዮን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ ተጓጉዟል።...

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነሮች ሹመት ሰጡ።

የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነሮች ሹመት ሰጥተዋል። 1. ረዳት ኮሚሸነር አበበ ውቤ በጋለ የአብክመ ፖሊስ ፓሚሽን ምክትል ኮሚሸነር የወንጀል መከላከል ዘርፍ ኃላፊ፣ 2. ረዳት ኮሚሽነር ታደሰ...

ለሰኔ ዝግጅት!

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አርሶ አደር ባንተይሁን ዓለም በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር የጓንጓ ወረዳ ነዋሪ ናቸው። አርሶ አደሩ እንዳሉት ያላቸውን ስድስት ተኩል ቃዳ መሬት በስንዴ፣ ጤፍ፣ ገብስ እና በቆሎ ለመሸፈን ተዘጋጅተዋል። “ማሣን ደጋግሜ...

የፍትሐ ብሔር እና የወንጀል ሕግ አንድነት እና ልዩነት፦

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሕጎች በፍትሐ ብሔር እና በወንጀል ሕግ ሲከፈሉ በተሳታፊ አካላት ላይ የሚያስከትሉትን የኀላፊነት አይነት እና መሠረታዊ ጉዳዮችን ከግምት ውስጥ በማስገባት ነው። የሕግ የበላይነት ሲሰፍን የአንድ ሀገር ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና...