በደብረ ብርሀን ከተማ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች የበዓል መዋያ ድጋፍ ተደረገ።
ደብረ ብርሃን: ሚያዚያ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በደብረ ብርሀን ከተማ በተለያዩ ክፍለ ከተሞች ለሚገኙ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች ግምቱ 5 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ የምግብ ነክ እና...
የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በጎንደር ከተማ ውስጥ ለሚገኙ አቅም የሌላቸው ወገኖች ድጋፍ ተደረገ።
ጎንደር: ሚያዝያ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ)
በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የሚገኙ የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች ለትንሳኤ በዓል ከ800 ሺህ ብር በላይ ወጭ ያደረጉበትን የምግብ ቁሳቁስ በከተማዋ ለሚኖሩ የተቸገሩ ነዋሪዎች ድጋፍ አድርገዋል። የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶቹ 300 ለሚኾኑ...
የአማራ ክልል መንግሥት ለሀገር ውስጥ እና ለውጭ ባለሀብቶች ምቹ የኾነ የኢንቨስትመንት ፍስሰትን ለመፍጠር በትኩረት...
ወልድያ: ሚያዝያ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሉ እና የዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በሰሜን ወሎ ዞን የሀራ ከተማን የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል።
የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኀላፊ እንድሪስ አብዱ፣ የአማራ ክልል ኅብረት ሥራ ማኅበራት ማስፋፊያ ባለሥልጣን...
የጸሎተ ሐሙስ በዓል በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን እየተከበረ ነው።
አዲስ አበባ: ሚያዚያ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጸሎተ ሐሙስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን እየተከበረ ነው።
በሥነ ሥርዓቱ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ...








