መዕመኑ ልቦናውን ለፍቅር እና ለይቅርታ ክፍት ማድረግ እንዳለበት መምህረ መምህራን የንታ በጽሐ ዓለሙ ተናገሩ።

ደብረ ታቦር: ሚያዚያ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የስቅለት በዓል በደብረ ታቦር ከተማ ደብረ ልዑላን መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን በተለያዩ ሃይማኖታዊ ክዋኔዎች እየተከበረ ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጆች ሲል የተቀበለውን መከራ እና ግርፋት በማሰብ ነው ቀኑ እየታሰበ ያለው። የአራቱ ጉባዔያት...

የስቅለት በዓል የበደልናቸውን ብቻ ሳይኾን የበደሉንን ጭምር ይቅር የማለት ምሳሌ መኾኑን መጋቢ ሐዲስ መምህር...

ሁመራ: ሚያዚያ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የስቅለት በዓል የበደልናቸውን ብቻ ሳይኾን የበደሉንንም ይቅር ማለትን የምንማርበት ታላቅ በዓል መኾኑን በአማራ ክልል የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ መጋቢ ሐዲስ መምህር አሸተ ዜናዊ ተናግረዋል። በኦርቶዶክስ...

ዕለተ አርብ ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጆች ፍቅሩን የገለጸበት ዕለት ነው።

ፍኖተ ሰላም: ሚያዝያ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በፍኖተ ሰላም ከተማ ፈለገ ሰላም ቅዱስ ጊዮርጊስ ካቴድራል የስቅለት በዓል በተለያዩ ሃይማኖታዊ ክዋኔዎች እየተከበረ ነው። የስቅለት በዓል ኢየሱስ ክርስቶስ ለአዳም የገባውን ቃል የፈጸመበት ዕለት ነው። በዚሁ ዕለት ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው...

የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል እየተከበረ ነው።

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዕለተ አርብ ኢየሱስ ክርስቶስ 14ቱን ግብረ ሕማማት በግፍ የተቀበለበት ዕለት ነው። በሃይማኖቱ ተከታዮች ዘንድም ቀኑ ልዩ ትርጉም የሚሰጠው ነው። ከሊዮስጥራ እስከ ቀራኒዮ ድረስ መስቀሉን ተሸክሞ የተጓዘበት፣ የኋሊት በመታሰርም...

የስቅለት ተዓምራት እና አስተምህሮው!

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አዳም ሕግ በመተላለፉ ምክንያት የመጣበትን ሞት ለማዳን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሰማየ ሰማያት ወርዶ፤ ከልጅ ልጁ ከቅድስት ድንግል ማርያም ተወልዶ፤ በመስቀል ላይ ተሰቅሎ እና በሦስተኛው ቀን ተነስቶ እንዳዳነው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ...