መጤ እና ወራሪ አረሞች የግብርናው ዘርፍ ፈተና ኾነዋል።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በየብስ እና በውኃማ አካላት ላይ የሚታዩ አረሞች መደበኛ፣ አደገኛ፣ መጤ እና ወራሪ ተብለው እንደሚመደቡ የዘርፍ ባለሙያዎች ይገልጻሉ፡፡ መደበኛ አረም እንክብካቤ ባልተደረገለት ሰብል ውስጥ በመስፋፋት በምርታማነት ላይ ጉዳት የሚያደርስ...

የመኖሪያ ቤት ኪራይ እና ሕጉ!

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አዋጅ ቁጥር 1320/2016 የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አሥተዳደርን የተመለከተ የሕግ ማዕቀፍ ነው። ዓላማውም በመኖሪያ ቤት እጥረት እና በመኖሪያ ቤት ኪራይ መናር የሚከሰተውን የኑሮ ውድነት ጫና በመቀነስ የመኖሪያ...

ዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጠል አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም ባንክ ግሩፕ እና የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) ዓመታዊ የፀደይ ወቅት ስብሰባ በዋሺንግተን ዲሲ እየተካሄደ ነው። በውይይቱ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ እና የብሔራዊ ባንክ ገዢ ማሞ...

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በፖፕ ፍራንሲስ ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ: 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት የሮም ካቶሊክ ቤተክርስቲያን መሪ በኾኑት በብፁዕ ወቅዱስ ፖፕ ፍራንሲስ ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን...

ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በፖፕ ፍራንሲስ ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በካቶሊክ ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል። ፕሬዝዳንቱ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የርእሠ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈት ጥልቅ...