የመንግሥት ሠራተኞች የአገልግሎት አሰጣጥ ጉድለቶችን በማስተካከል በቅንነት ሊያገለግሉ እንደሚገባ የጎንደር...
ጎንደር: ሚያዝያ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር" አገልግሎት አሰጣጤን በማሻሻል እና ብልሹ አሠራርን በማስወገድ ከተማዬን እክሳለሁ " በሚል መሪ መልዕክት ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር ውይይት አካሂዷል። በውይይቱ የመንግሥት ተቋማት እየሰጡት ያለውን አገልግሎት አወንታዊ...
“ለዘላቂ እና ለአዎንታዊ ሰላም መረጋገጥ የላቀ ሚናን መወጣት ይገባል” አቶ ይርጋ ሲሳይ
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የዘጠኝ ወራት የፖለቲካ እና የአደረጃጀት ሥራዎች አፈፃጸምን ገምግሟል።
በግምገማ መድረኩ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ...
በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሚሳተፉ የሀገር አቀፍ እና የፌዴራል ባለድርሻ አካላት ጥሪ እየቀረበላቸው...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሀገር አቀፍ እና የፌዴራል ባለድርሻ አካላት በአጀንዳ ማሰባሰብ የሚሳተፉበትን መድረክ ለማዘጋጀት እየተሰናዳ መኾኑን አስታውቋል።
ኮሚሽኑም በሀገር አቀፍ እና በፌዴራል ደረጃ በምክክር ሂደቶች እንዲሳተፉ ከለያቸው...
ማኅበረሰቡ ነገን በማሰብ የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክን መጠበቅ አለበት።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰሞኑ ብርቅዬ እንስሳው ዋልያ ላይ ግድያ የፈጸሙ አካላትን በሕግ ተጠያቂ ለማድረግ እየሠራ መኾኑን የሰሜን ጎንደር ዞን አስታውቋል።
የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ በሰሜን ጎንደር ዞን የሚገኝ ድንቅ ሥፍራ ነው።...
የእቃ ማከማቻ ደረሰኝ ሥርዓት የአርሶ አደሮችን የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት እንደሚያሳድግ ተገለጸ።
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የንግድ እና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስቴር የዕቃ ማከማቻ ደረሰኝ ሥርዓትን ለማጠናከር እና ለማስፋፋት በሚያስችሉ ጉዳዮች ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል። ባለፉት ዓመታት የግብርናው ዘርፍ የምግብ እህል ፍላጎትን ከማሟላ ባሻገር...








