የጸጥታ ችግሮችን ለመሻገር ያለመ ውይይት በደብረ ታቦር ከተማ ተካሄደ።
ደብረ ታቦር: ሚያዝያ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "የጥፋት እጆች እና መዘዞቹ!" በሚል መሪ መልዕክት በቀበሌ ደረጃ ሕዝባዊ ውይይት በደብረ ታቦር ከተማ ተካሂዷል።
በውይይት መድረኩ ታጥቆ ጫካ የሚገኘው ሀይል በአማራ ሕዝብ ላይ ያደረሰው ሰብዓዊ፣ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ...
የጸጥታ ኀይሎች የሕዝብ ደጀንነታቸውን በተግባር እያረጋገጡ መኾኑ ተገለጸ።
ወልድያ: ሚያዝያ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "የጥፋት እጆች እና መዘዞቹ" በሚል መሪ መልዕክት በወልድያ ከተማ አሥተዳደር በሁሉም ቀበሌዎች ከተመደቡ ሰላም አስከባሪ የጸጥታ አካላት ጋር ውይይት ተካሂዷል። በጥፋት ኀይሎች የተፈፀሙ ግፍ እና በደሎች ውይይት ተካሂዶባቸዋል።...
“የዘር አቅርቦት ችግር አይኖርም”
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለምርት እና ምርታማነት መጨመር የምርጥ ዘር ግብዓት ፋይዳው የጎላ ነው፡፡ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮም በምርት ዘመኑ በሁሉም የሰብል ዓይነቶች 292 ሺህ ኩንታል ምርጥ ዘር ለመሠብሠብ አቅዶ አየሠራ መኾኑን...
ሰላምን ለማጽናት የሕዝብን አቅም ተጠቅሞ እየሠራ መኾኑን የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የሚገኙ የቀበሌ ነዋሪዎች ”የጥፋት እጆች እና መዘዞቹ” በሚል ርእስ የተዘጋጀ ዘጋቢ ፊልምን በመመልከት ለሰላም ዘብ ለመቆም መዘጋጀታቸውን ተናግረዋል፡፡ በውይይቱ የተሳተፉት አቶ ሲሳይ ከበደ...
በእንጅባራ ከተማ “የጥፋት እጆች እና መዘዞቹ” በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ የሰላም ውይይት...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በእንጅባራ ከተማ አሥተዳደር "የጥፋት እጆች እና መዘዞቹ" በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ የሰላም ውይይት እየተካሄደ ነው።
የእንጅባራ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ የኔዓለም ዋሴ በውይይት መድረኩ...








