“ሀገር አቀፍ የኢንዱስትሪ ኤክስፖው ባለሀብቶችን ወደ አካባቢው የምንስብበት ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር አቀፍ የኢንዱስትሪ ኤክስፖ በኮምቦልቻ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በሀገር አቀፍ የኢንዱስትሪ ኤክስፖው ማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ...

“ጀግና ሕዝብ ማለት ምን እና ማን እንደሚጠቅመው የሚያውቅ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር አቀፍ የኢንዱስትሪ ኤክስፖ በኮምቦልቻ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ...

“ወሎ ከሁሉም በላይ ሰውነት ይቀድማል የሚል ማኅበረሰብ የሚኖርበት ነው” አቶ መሐመድአሚን የሱፍ

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር አቀፍ የኢንዱስትሪ ኤክስፖ በኮምቦልቻ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ ምክትል...

የታጠቁ ኃይሎች ለሰላም ዝግጁ እንዲኾኑ የደብረ ማርቆስ ከተማ ነዋሪዎች ጠየቁ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር በሁሉም ቀበሌዎች ውስጥ የጥፋት እጆች እና መዘዞቹ በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በአማራ ክልል ተከስቶ የቆየው የሰላም እጦት የክልሉን ሕዝብ ለበርካታ ጉዳቶች እየዳረገው...

በሙያቸው አስተዋጽኦ ለማድረግ ሰላም እንደሚያስፈልግ የባንጃ ወረዳ መምህራን ተናገሩ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ባንጃ ወረዳ "የጥፋት እጆችና መዘዞቹ "በሚል መሪ መልዕክት ከመምህራን ጋር ውይይት ተካሂዷል። የውይይት መድረኩን የመሩት የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪ እና የአዊ ብሔረሰብ...