ከ300 ሺህ በላይ የኅብረተሰብ ክፍሎች የንጹሕ መጠጥ ውኃ ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የአማራ ክልል ውኃ...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጂ ቢሮ ለተሻሻለው የከተማ ውኃ እና ፍሳሽ አገልግሎቶች አዋጅ ቁጥር 291/2016 ማስፈጸሚያ በረቀቀው ደንብ እና በዘጠኝ ወሩ በተከናወኑ ሥራዎች ላይ በክልሉ ምዕራብ ቀጣና ከሚገኙ...

ሰላምን ማስፈን ዓላማው ያደረገ ሕዝባዊ ውይይት በምዕራብ ጎጃም ዞን በተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጸጥታ ችግሩን በሰላማዊ መንገድ በመፍታት ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን በዞኑ ውስጥ ባሉ በሁሉም የወረዳ እና የከተማ አሥተዳደር ቀበሌዎች ሕዝባዊ ውይይቶች እየተካሄዱ መኾኑን የምዕራብ ጎጃም ዞን አስታውቋል። የዞኑ ብልጽግና ፓርቲ...

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከጎንደር ቀጣና ባለድርሻ አካላት ጋር የሥራ አፈጻጸሙን እየገመገመ ነው።

ጎንደር: ሚያዝያ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈጻጸምን ከጎንደር ቀጣና ባለድርሻ አካላት ጋር እየገመገመ ነው። በግምገማ መድረኩ ባጋጠመው የጸጥታ ችግር ምክንያት ከሌላው ጊዜ በባሰ የክልሉ የትምህርት ሥራ ችግር ላይ...

ግጭቶች ሁሌም መቋጫቸው ውይይት ነውና ተጨማሪ ጥፋት ከመድረሱ በፊት ምክክር ይቅደም።

እንጅባራ: ሚያዝያ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የእንጅባራ ከተማ አሥተዳደር የመንግሥት ሠራተኞች በወቅታዊ የሰላም እና ጸጥታ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ውይይት አካሂደዋል። በመድረኩ በግጭቱ ምክንያት የደረሰውን ጉዳት የሚያሳይ "የጥፋት እጆች እና መዘዞቹ" በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ዘጋቢ ፊልም...

“አማራ ኤፍ ኤም ባሕር ዳር 96 ነጥብ 9 ሕዝብ በቀጥታ የሚነጋገርበት፤ የመፍትሄ ሃሳቦችንም የሚያፈልቅበት...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን" በሚል የአገልግሉት መመሪያው የሚታወቀው አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን መረጃዎችን ወደ ሕዝብ ከሚያደርስባቸው ጣቢያዎች መካከል አማራ ኤፍ ኤም ባሕር ዳር 96 ነጥብ 9 አንዱ ነው። ጣቢያው ልክ...