ልጆች በዕድሜያቸው ማግኘት ያለባቸውን ዕውቀት እንዲያገኙ ሁሉም መተባበር አለበት።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ባለፉት ሁለት ዓመታት ከትምህርት ገበታ ውጭ የኾኑ ተማሪዎች ቁጥራቸው በርካታ ነው፡፡ የሰሜን ጎጃም ዞን ደግሞ ችግሩ ካለባቸው አካባቢዎች አንዱ ነው፡፡ በሰሜን ጎጃም ዞን ሰሜን አቸፈር ወረዳ አሚኮ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሃላባ እና ከምባታ ዞኖች የተገነቡ ሞዴል የገጠር መንደሮችን አስረከቡ። 

ባሕር ዳር: መስከረም 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በክረምት በጎ ፈቃድ መርሐ ግብር በሃላባ እና ከምባታ ዞኖች የተገነቡ ሞዴል የገጠር መንደሮችን አስረክበዋል።   ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ በክረምት በጎፈቃድ...

የደረሱ ሰብሎችን ለመሰብሰብ ከ950 ሺህ በላይ የጉልበት ሠራተኞችን እንደሚፈልግ የምዕራብ ጎንደር ዞን አስታወቀ።

ባሕር ዳር: መስከረም 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሰብል ሰብሰባ ወቅት በርካታ ቁጥር ያላቸው ሠራተኞችን ከሚፈልጉ አካባቢዎች መካከል የምዕራብ ጎንደር ዞን አንደኛው ነው። የነጭ ወቅር ምድር እየተባለ የሚጠራው አካባቢው ሰሊጥ እና ሌሎች ሰብሎችን በስፋት...

የቦሌ ክፍለ ከተማ የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት ሥራ ጀመረ።

አዲስ አበባ፡ መስከረም 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ዛሬ ያስጀመሩት ማዕከል በተሟላ ኹኔታ ፈጣን እና ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ነው ብለዋል። ማዕከሉ ከብልሹ አሠራር የፀዳ እና ለሚነሱ ቅሬታዎች ፈጣን ምላሽ መስጠት...

ለአማራ ክልል ፍርድ ቤቶች ዳኞች መሠረታዊ የኮሙዩኒኬሽን ስልጠና ተሰጠ።

ባሕር ዳር: መስከረም 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በእለት ከእለት የመዝገብ ሥራዎች ከበርካታ ባለጉዳዮች ጋር የሚገናኙት የክልሉ ዳኞች ፣ከባለጉዳዮች እና ከሥራ ባልደረቦቻቸው ጋር እንዲሁም በሌሎች የግል ህይወታቸው በሚኖራቸው መስተጋብር ፣ መልካም ግንኙነትን ማዳበር እንዲችሉ የሚያግዛቸውን መሠረታዊ...