በዳንሻ ከተማ አሥተዳደር ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በዳንሻ ከተማ አሥተዳደር ሕወሃት የሚያደርገውን ትንኮሳ የሚቃወም ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ሕዝብ ላይ በደል ሲያደርስ የኖረው የሕወሃት ቡድን...

ኀብረት ሥራ ማኅበራት ምርትን በብዛት እና በጥራት በማቅረብ በገበያው ትርጉም ያለው ልዩነት እየፈጠሩ ነው።

አዲስ አበባ: ጥር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ​በኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን ለ12ኛ ጊዜ፣ በአዲስ አበባ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን ደግሞ ለ5ኛ ጊዜ የተዘጋጀው የኅብረት ሥራ አውደ ርዕይ ባዛር እና ሲምፖዚየም በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም መካሄድ ጀምሯል። የአዲስ...

ማኅበረሰቡ ከትራፊክ አደጋዎች ራሱን ለመጠበቅ የትራፊክ ሕጎችን ሊያከብር ይገባል።

ደብረማርቆስ: ጥር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ​በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ባለፉት ስድስት ወራት ዘጠኝ የትራፊክ አደጋዎች ተከስተው በሰው ሕይዎት እና ንብረት ላይ ጉዳት ደርሷል። የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የትራፊክ አደጋን ለመቀነስ የሚያስችል የትራፊክ ሳምንት አክብሯል። የከተማ...

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት ስብሰባውን ያካሂዳል።

ባሕር ዳር: ጥር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት 10ኛ መደበኛ ስብሰባውን ነገ ጥር 26/2018 ዓ.ም ያካሂዳል። ምክር ቤቱ በነገው ስብሰባው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በፌዴራል መንግሥት የ2018...

‎የገና እና የጥምቀት በዓላት ለክልሉ የቱሪዝም እንቅስቃሴ መነቃቃት ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክተዋል፡፡

ባሕር ዳር: ጥር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጥር ከሚከበሩ በዓላት መካከል በተለይም የገና እና የጥምቀት በዓል ለአማራ ክልል የቱሪዝም እንቅስቃሴ መነቃቃት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከታቸውን የክልሉ ባሕል ቱሪዝም እና ስፖርት ቢሮ አስታውቋል። የቅዱስ ላሊበላ እና አካባቢው አስጎብኝዎች...