በደቡብ ወሎ ዞን በምርት ዘመኑ ከ15 ነጥብ 1 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለማምረት ታቅዷል።
ደሴ: ሚያዝያ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን የ2017/18 የሰብል ልማት የንቅናቄ መድረክ የተለያዩ ባለ ድርሻ አካላት በተገኙበት በደሴ ከተማ ተካሂዷል።
የደቡብ ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ ኀላፊ አሕመድ ጋሎ እንደገለጹት በምርት ዘመኑ 432 ሺህ...
“የዘመኑ አርበኝነት ድህነት እና ኋላቀርነትን ቀርፎ ሁለንተናዊ ብልጽግናን ማረጋገጥ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ: 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 4ኛው ሀገር አቀፍ የክህሎት፣ የቴክኖሎጂ፣ የጥናት እና ምርምር ውድድር መድረክ ተጀምሯል።
ዛሬ ሚያዚያ 27 ቀን የማንነታችን መገለጫና የጀግነንነታችን ማሳያ በሆነው "የዐርበኞች (የድል) ቀን" 4ኛው ሀገር አቀፍ የክህሎት፣ የቴክኖሎጂ፣...
የአሁኑ ትውልድ የአባቶቹን ታሪክ ተጠቅሞ ሰላሙን በማስጠበቅ በልማቱ ሀገሩን ከፍ አድርጎ ማሳየት ይገባዋል።
ደብረ ታቦር: ሚያዝያ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 84ኛው የኢትዮጵያ አርበኞች ቀን በደቡብ ጎንደር ዞን እና በደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ተከብሯል። በዓሉ በደቡብ ጎንደር ዞን ባሕል እና ቱሪዝም መምሪያ እና በደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ባሕል እና...
ማኅበረሰቡ ከጤና ባለሙያዎች የሚሰጠውን ምክረ ሃሳብ በአግባቡ በመተግበር የወባ ተጋላጭነትን መቀነስ እንደሚገባ ተጠቆመ።
ደብረ ማርቆስ: ሚያዝያ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምስራቅ ጎጃም ዞን የወባ ተጋላጭ ከኾኑ አካባቢዎች መካከል ተጠቃሽ ነው። በዞኑ በክረምት መግቢያ ላይ ሊከሰት የሚችል የወባ በሽታን ለመከላከል የባለሙያውን አቅም በማሳደግ ለማኅበረሰቡ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራዎች እና...
ለሰላማዊ ውይይት ቅድሚያ መስጠት እንደሚገባ የሃይማኖት አባቶች አሳሰቡ።
እንጅባራ: ሚያዝያ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል እና የእንጅባራ ከተማ አሥተዳደር የሥራ ኀላፊዎች ከተለያዩ የሃይማኖት ተቋማት ከተውጣጡ የሃይማኖች አባቶች እና ከወጣት አደረጃጀት ተወካዮች ጋር በወቅታዊ የሰላም እና ጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ ያተኮረ ውይይት አካሂደዋል።
በውይይቱ የተገኙ የሃይማኖት...








