የተማሪ ተኮር የአገልግሎት መስጫ ግንባታዎች 22 ሺህ ተማሪዎችን ተጠቃሚ ያደርጋሉ።
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ኬር ኢትዮጵያ” በባሕር ዳር ከተማ በ11 ትምህርት ቤቶች ተማሪ ተኮር የተለያዩ የአገልግሎት መስጫ ግንባታዎችን አጠናቅቆ ለከተማው ትምህርት መምሪያ አስርክቧል፡፡ በርክክብ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ያገኘናት የወተት በር አጠቃላይ አንደኛ...
የአሠሪ እና ሠራተኛ መብት እና ግዴታ እስከ ምን ድረስ ነው?
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አዋጅ ቁጥር 1156/2011 ስለ አሠሪ እና ሠራተኛ ደኅንነት፣ ጤንነት፣ ስለ ሠራተኛ መብት እና ግዴታ፣ ስለ አሠሪ መብት እና ኀላፊነት በአጠቃላይ በአሠሪው እና በሠራተኛው መካከል መኖር ስላለበት የሥራ መስተጋብር...
3ኛው ዓለም አቀፍ የሰላም፣ የአብሮነት እና የልማት ጉባኤ በአፍሪካ ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲስ አበባ ከተማ...
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር የሚያዘጋጁት 3ኛው ዓለም አቀፍ የሰላም፣ የአብሮነት እና የልማት ጉባኤ በአፍሪካ ለመጀመሪያ ጊዜ ግንቦት 05 እና 06/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሊካሄድ...
“መሶብ” የአንድ ማዕከል አገልግሎት
ባሕር ዳር:ሚያዚያ: 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአንድ ማዕከል አገልግሎት ቴክኖሎጂ የተለያዩ የመንግሥት ወይም የግል ተቋማት አገልግሎቶችን በአንድ ዲጂታል ሥርዓት በማቀናጀት ደንበኞች የተለያዩ አገልግሎቶችን በአንድ ቦታ እንዲያገኙ ማድረግ የሚያስችል የቴክኖሎጂዎች ትስስር ነው።
ቴክኖሎጂው የአሥተዳደር ሂደቶችን...
“የዘር አቅርቦት ችግር አይኖርም”
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለምርት እና ምርታማነት መጨመር የምርጥ ዘር ግብዓት ፋይዳው የጎላ ነው፡፡ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮም በምርት ዘመኑ በሁሉም የሰብል ዓይነቶች 292 ሺህ ኩንታል ምርጥ ዘር ለመሠብሠብ አቅዶ አየሠራ መኾኑን...








