“የአማራን ሕዝብ ሰላም እና ደኅንነት ከመቼውም ጊዜ በላይ የምናስጠብቅበት ምዕራፍ ላይ ነን” ኮሚሽነር ዘላለም...

ባሕር ዳር: ግንቦት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የ100 ቀናት ዕቅድ ትውውቅ እና የለውጥ ሥራዎች ላይ ውይይት እያደረገ ነው። በውይይቱ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘላለም መንግሥቴ፣ ምክትል ኮሚሽነሮች፣ ስትራቴጂክ መሪዎች፣ ...

“ለክልሉ ሕዝብ ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ሲባል ለውይይት ቅድሚያ መስጠት ይገባል” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም ዞን "የጥፋት እጆችና መዘዞቹ" በሚል መሪ መልዕክት የክልልና የዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር ውይይት ተካሂዷል። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ...

የተፈጠረውን አንጻራዊ ሰላም ወደ ዘላቂ ሰላም ለመቀየር የመንግሥት ሠራተኞች የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከተማ ልማት ዘርፍ የሚገኙ የመንግሥት ሠራተኞች ”የጥፋት እጆች እና መዘዞቹ ”በሚል መልዕክት ተወያይተዋል። የአማራ ክልል መሬት ቢሮ ኀላፊ ሲሳይ ዳምጤ የልዩነት ሐሳብ...

በክልሉ ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን የመንግሥት ሠራተኞች ሚና ከፍተኛ መኾን አለበት።

ደብረ ማርቆስ: ግንቦት 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን የመንግሥት ሠራተኞች "የጥፋት እጆች እና መዘዞቹ" በሚል መሪ መልዕክት ተወያይተዋል። በውይይቱ ላይ የተገኙት በአማራ ክልል ምክር ቤት የግብርና፣ አካባቢ ጥበቃ እና ውኃ ሀብት...

“ቀድሞ የበቀለን ጆሮ በኋላ የመጣ ቀንድ ሊቀድመው ይችላል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የወንጅ ስኳር ፋብሪካን አስመልክተው በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው መልእክት አስተላልፈዋል። ሪፎርም እንዴት እንደሚሠራ ቋሚ ዐውደ ርዕይ የሚኾን ውጤት በወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ተመለከትን። የወንጂ...