የክልል እና የዞን የሥራ ኀላፊዎች በዱርቤቴ ከተማ አሥተዳደር የልማት ሥራዎችን እየተመለከቱ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እና የሰሜን ጎጃም ዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በዱርቤቴ ከተማ አሥተዳደር የተገነቡ የመሠረተ ልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው። በጉብኝቱ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አሥተባባሪ እና የግብርና ቢሮ...

“ማንኛውም ሰው የሰላም እንጅ የችግር ምክንያት ሊኾን አይገባም” የሃይማኖት አባቶች

ደብረ ታቦር: ግንቦት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ሊቦ ከምከም ወረዳ በይፋግ ክላስተር ሥር የሚገኙ የሰባት ቀበሌ ነዋሪዎች የክልል፣ የዞን እና የወረዳ የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት በሰላም ዙሪያ ውይይት አድርገዋል። በሊቦ ከምከም ወረዳ የውሻ...

የባሕር ዳር ከተማ የመጀመሪያ ዙር የኮሪደር ልማት የመብራት ሥራ ተጠናቅቋል።

ባሕር ዳር : ግንቦት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የከተማዋን የምሽት የኮሪደር ልማት ሥራዎች ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። የመጀመሪያው ዙር የኮሪደር ልማት የኤሌክትሪክ መብራት ዝርጋታም ተጠናቅቋል። ተፈጥሮን እና ፀጋዎቿን ድር...

የፌደራል የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በዘጠንኛው የመላ አማራ ጨዋታ ለመታደም ኮምቦልቻ ገቡ።

ደሴ: ግንቦት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ባሕል እና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ እና የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ጅራን ጨምሮ ሌሎች የፌደራል የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ልዑክ ኮምቦልቻ ከተማ ገብቷል። ልዑኩ ኮምቦልቻ አየር ማረፊያ...

የአማራን ሕዝብ ለማጎሳቆል የተነሱ የውስጥ እና የውጭ ጠላቶችን አምርሮ መታገል ይገባል።

ባሕር ዳር: ግንቦት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዞን፣ የክልል እና የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት በደቡብ ጎንደር ዞን ከአዲስ ዘመን ከተማ አሥተዳደር የጸጥታ መዋቅር ጋር ውይይት ተደርጓል። የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ...