ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ቁሳቁስ እሸጋ እና ስርጭት መጀመሩ ተገለጸ።
አዲስ አበባ፡ የካቲት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሚያስፈልጉ የመራጮች ምዝገባ ቁሳቁሶችን የማሸግ እና የማሰራጨት ተግባር እያከናወነ መኾኑን አስታውቋል። ቦርዱ የምርጫ ማስፈጸሚያ ቁሳቁስ ዝግጅትን አስመልክቶ ለጋዜጠኞች በሰጠው ማብራሪያ እና...
የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ በጽናት መቆም ያስፈልጋል።
ደብረ ታቦር፡ የካቲት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ጎንደር ዞን አሥተዳደር ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር የጥፋት ኀይሎች ከሰሞኑ በከተማዋ በመሠረተ ልማቶች ላይ ያደረሱትን ጥፋት አስመልክቶ ውይይት አድርጓል።
የውይይቱ ተሳታፊዎች ሰላምን ለማምጣት የመንግሥት ሠራተኛው ሚና ወሳኝ መኾኑን ጠቁመዋል...
በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ንቁ ተሳትፎ ለማድረግ መዘጋጀታቸውን ወጣቶች ተናገሩ።
ገንዳ ውኃ፡ የካቲት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አሚኮ በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳዳር ተዘዋውሮ ያነጋገራቸው ወጣቶች በመጭው ግንቦት ወር የሚካሄደው 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ፣ ፍትሐዊ፣ ነፃ እና ዴሞክራሲዊ ኾኖ እንዲካሄድ የበኩላቸውን ድርሻ እንደሚወጡ...
ኢንዱስትሪዎች ለወጣቶች የሥራ ዕድል እየፈጠሩ ነው።
ደብረማርቆስ፡ የካቲት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ወጣቶች በከተማዋ በማምረት ላይ ያሉ እና በግንባታ ሂደት ላይ የሚገኙ የተለያዩ ኢንዱስትሪዎችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል።
ወጣቶቹ በጉብኝታቸው ወቅት እንደተናገሩት ኢንዱስትሪዎች ወደ ምርት መግባታቸው ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር...
የኩፍኝ በሽታ ምንድን ነው?
ባሕር ዳር: የካቲት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰሞኑ በብዙ ሕጻናት ሰውነት ላይ የሚታየው ሽፍታ እና አብዛኛው ምልክቱ ከኩፍኝ ጋር ተመሳሳይነት ያለው ነገር ሲታይ ተስተውሏል። በሕጻናት ላይ የታየው ነገር ኩፍኝ ነው ወይስ?
የኩፍኝ በሽታስ ምንድን ነው?
ኩፍኝ...








