አህጉራዊ ነጻ የንግድ ስምምነቱ ትግበራ ለኢትዮጵያ ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታዎች ይኖሩታል።
አዲስ አበባ: መስከረም 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ አህጉራዊ ነጻ የንግድ ቀጣና ስምምነት ትግበራ መሠረት ምርቶቿን ወደ አፍሪካ ሀገራት መላክ ጀምራለች።
ኢትዮጵያ በቀዳሚነት የፈረመችው የአፍሪካ አህጉራዊ ነጻ የንግድ ቀጣና ስምምነት (AfCFTA) ድርድር ተጠናቅቆ የሸቀጦች...
“መልካም” የማሽላ ምርጥ ዘር አርሶ አደሮችን ውጤታማ እያደረገ ነው።
ከሚሴ: መስከረም 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የተሻሻለ የማሽላ ምርጥ ዘር በመጠቀማቸው ምርት እና ምርታማነታቸው እየጨመረ መምጣቱን በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የደዋ ጨፋ ወረዳ አርሶ አደሮች ተናግረዋል።
እንደ ሀገር በግብርናው ዘርፍ ምርት እና ምርታማነትን ለማሳደግ የተሻሻሉ ምርጥ ዘሮችን...
“ጠንካራ የዳኝነት ሥርዓት እንዲኖር የክልሉ መንግሥት ጽኑ ፍላጎት አለው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: መስከረም 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከመስከረም 20/2018 ዓ.ም ጀምሮ "የጋራ ራዕይ ለጠንካራ የዳኝነት ሥርዓት" በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር ከተማ ሲካሄድ የቆየው የአማራ ክልል ፍርድ ቤቶች የዳኞች ጉባኤ የማጠቃለያ መርሐ ግብር በባሕር ዳር...
ለሁለት ዓመታት ከትምህርት መራቅ ለሥነ ልቦና ጉዳት ዳርጎን ቆይቷል።
ደብረ ማርቆስ: መስከረም 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተፈጠረው የጸጥታ ችግር የትምህርት ዘርፉ ጉዳት አጋጥሞት ቆይቷል። የጸጥታ ችግሩ በርካታ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ እንዲኾኑ ምክንያት ኾኗል።
በጸጥታ ችግር ምክንያት ትምህርት ተቋርጦባቸው ከቆዩ አካባቢዎች ደግሞ...
የኦዲት ሪፖርቶች ለሕዝብ ይፋ ይደረጋሉ።
ባሕር ዳር: መስከረም 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሥነ ምግባር እና ጸረ ሙስና ኮሚሽን በሥነ ምግባር ግንባታ እና ሙስናን በመከላከል ዙሪያ ከክልል የመንግሥት ተቋማት እና የልማት ድርጅቶች ኦዲተሮች ጋር ውይይት አድርጓል።
በውይይቱ ወቅታዊ የሥነ ምግባር...








