ለሀገር ዕድገት የወጣቶች ንቁ ተሳትፎ ወሳኝ መኾኑን የደባርቅ ከተማ ወጣቶች ተናገሩ።

  ደባርቅ: የካቲት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የሥነ አዕምሮ ጤና አጠባበቅን በሚመለከት ለወጣቶች የሥልጠና መርሐ ግብርን በደባርቅ ከተማ አካሂዷል። በሥልጠናው የተሳተፉ ወጣቶች የሥነ አዕምሮ ጤና አጠባበቅ እና የሕይዎት ክህሎት ሥልጠናዎች የወጣቶችን የነገ ሕይዎት ብሩህ ለማድረግ...

“የሀገር መከላከያ ሠራዊት ታላላቅ ሀገራዊ ተልዕኮዎችን ይፈጽማል፤ ሕዝብ ደግሞ አካባቢውን በትጋት ይጠብቃል” አቶ ደስታ...

  ባሕር ዳር: የካቲት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመከላከያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ 65ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል በሀዋሳ ከተማ እየተከበረ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ሌሎችም ከፍተኛ መሪዎች በመድረኩ ላይ ተገኝተዋል። በዕለቱ መልእክት ያስተላለፉት የሲዳማ...

ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በሳይንስ እና ቴክኖሎጂው ዘርፍ የፈጠራ ችሎታ ያላቸውን ታዳጊዎች በማብቃት በኩል በትኩረት እየሠራ...

  ደባርቅ: የካቲት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በስቲም ማዕከል፣ በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዘርፎች ተግባር ተኮር ሥልጠና ሲወስዱ የቆዩ ተማሪዎችን አስመርቋል። ዩኒቨርሲው ከ60 በላይ የሚኾኑ ተማሪዎችን በሳይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በኢንጂነሪንግ እና በሒሳብ ዘርፎች የማጠናከሪያ ተግባር ተኮር ትምህርት...

የኢትዮ-ዓለም አቀፍ ሳይንስ እና ትምህርት የወጣቶች ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ተከፈተ።

  አዲስ አበባ፡ የካቲት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ የታነፀ፣ በፈጠራ ሥራ የተካነ እና ለዲጂታል ኢትዮጵያ ግንባታ የበኩሉን አስተዋፅዖ የሚያበረክት የወጣት ትውልድ ለመፍጠር ያለመው "የኢትዮ-ዓለም አቀፍ የሳይንስ እና ትምህርት የወጣቶች ፌስቲቫል" ዛሬ ተጀምሯል። የሴቶች እና...

ዩኒቨርሲቲው ውጤታማ የማኅበረሰብ አገልግሎት ሥራዎችን ሠርቷል።

  ወልድያ፡ የካቲት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወልድያ ዩኒቨርሲቲ በማኅበረሰብ አገልግሎት ያከናወናቸውን ተግባራት እና ሊሠራቸው የሚገባ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ምክክር ከሰሜን ወሎ ዞን፣ ከዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር እና ከወልድያ ከተማ አሥተዳደር ከተውጣጡ የማኅበረሰብ ክፍሎች እና የሥራ ኀላፊዎች...