ኮሌጆች የአካባቢውን ጸጋ ለይተው በመሥራት ማሳያ እየኾኑ ነው።
ፍኖተ ሰላም: ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፍኖተ ዳሞት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከመማር ማስተማር ተግባራት ባለፈ በእንስሳት እርባታ እና በሰብል ልማት ላይ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መኾኑን አስታውቋል።
ኮሌጁ በመደበኛው እና በአጫጭር ኮርሶች ሥልጠናዎችን በመስጠት የተሻለ የሰው...
እየጨመረ የመጣውን የወባ በሽታ መከላከል ይገባል።
ገንዳ ውኃ: ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በበጀት ዓመቱ ከ56 ሺህ 800 በላይ የማኅበረሰብ ክፍሎች በወባ ወረርሽኝ በሽታ መያዛቸውን የምዕራብ ጎንደር ዞን ጤና መምሪያ አስታውቋል።
በአማራ ክልል የወባ ወረርሽኝ በሽታ በስፋት ከሚሠራጭባቸው አካባቢዎች መካከል አንዱ የምዕራብ...
አረጋውያንን መንከባከብ ሀገርን መንከባከብ ነው።
ሰቆጣ፡ ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ35ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ34ኛ ጊዜ የሚከበረው የአረጋውያን ቀን በሰቆጣ ከተማ በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል።
አቶ አድህና ያለው የሰቆጣ ከተማ ነዋሪ ናቸው። ከ1968 ዓ.ም ጀምረው ጡረታ...
የሴቶች ሁለንተናዊ ተሳትፎ እና አመራር ለማረጋገጥ እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: መስከረም 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ)"ሴቷ ሰላምን ትምራ" ክልላዊ የሴቶች ፎረም በባሕርዳር ከተማ እየተካሄደ ነው።
የትምራን በጎ አድራጎት ድርጅት ጊዜያዊ ሥራ አስኪያጅ ዮዲት ታመነ ትምራን መጋቢት 2012 ዓ.ም በሲቪክ ማኅበራት ኤጀንሲ የተመዘገበች ለትርፍ ያልተቋቋመች ሀገር...
መድኃኒቶች ያለአግባብ ከተወሰዱ መርዝ ናቸው፡፡
ባሕር ዳር: መስከረም 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) መድኃኒቶች የሰውን ልጅ ከተለያዩ በሽታዎች ይፈውሳሉ፡፡ ይሁንና መድኃኒቶች ያለአግባብ ከተወሰዱ ከጥቅማቸው ይልቅ ጉዳታቸው እንደሚያመዝን ባለሙያዎች ይገልጻሉ፡፡
ለመኾኑ የመድሃኒቶች የጎንዮሽ ጉዳት ምንድን ነው?
የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪ የኾኑት አቶ ዘመኑ ሞላ...








