የደባርቅ-ሊማሊሞ- ዛሪማ ተለዋጭ መንገድ ፕሮጀክት ለምን ተቋረጠ ?
ባሕር ዳር፡ የካቲት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደባርቅ-ሊማሊሞ- ዛሪማ መንገድ በኢትዮጵያ ውስጥ አስቸጋሪ ከሚባሉ መንገዶች መካከል ይጠቀሳል፡፡ መንገዱ ከተገነባ ከ80 ዓመታት በላይ ኾነውታል።
የመንገዱ አስቸጋሪነት፣ ጠመዝማዛነት እና ረጅም አገልግሎት ከመስጠቱ አንጻር የፈራረሰ መኾኑ ለአሽከርካሪዎች እና ለመንገደኞች...
የቡሬ-ነቀምት አስፋልት መንገድ ሥራ የት ደረሰ?
ባሕር ዳር፡ የካቲት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለሀገር ኢኮኖሚ እና ማኅበራዊ እድገት መንገድ ወሳኝ ሚና አለው።
በኢትዮጵያ እየተሠሩ ካሉ ግዙፍ የመንገድ ፕሮጀክቶች መካከል ከዓለም ባንክ በተገኘ ከ22 ቢሊዮን ብር በላይ የገንዘብ ድጋፍ እየተገነባ የሚገኘው የቡሬ-ነቀምት አስፋልት...
“በምክንያታዊነት እና በአስተውሎት የሚያምን ወጣት ሁሉን ይቀይራል”
ደብረ ብርሃን: የካቲት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር "የወጣቶች መሪነት ለዘላቂ ሰላም" በሚል መልዕክት ውይይት ተካሄዷል።
በውይይቱ ላይ የከተማ አሥተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ በድሉ ውብሸት የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የሰላም ተምሳሌት እንድትኾን የወጣቱ...
በቋራ ወረዳ በሜካናይዜሽ ምርታማነትን ለማሳደግ እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ቋራ ወረዳ "ከበሬ እርሻ በመላቀቅ ዘመናዊ የግብርና ሜካናይዜሽን አሠራርን በመከተል ምርትና ምርታማነትን እንጨምር" በሚል መልዕክት የትራክተር ሜካናይዜሽን ፌስቲቫል ተካሂዷል።
የቋራ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አስማረ አንዳርጋቸዉ ፤...
“በግብርናው ዘርፍ ለውጥ ማምጣት ተቀዳሚ ሥራ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
በግብርናው ዘርፍ ለውጥ ለማምጣት እየተከናወኑ ካሉ ሥራዎች መካከል፤ ያሉንን የገጸ ምድርና የከርሰ ምድር ውኃ ሃብቶች ለመስኖ ልማት የማዋሉ ሥራ ዋነኛው ነው።
ከዚህ ቀደም ጥቅም ሳይሰጡ የቆዩ በርካታ ቦታዎች አሁን ላይ በመስኖ ወደ ግብርና ልማት ማዕከልነት...








