“የዓድዋ ድል በአንድነትና ትብብር የአፍሪካን መፃኢ ዕድል የተሻለ ማድረግ እንደሚቻል ማሳያ ነው” ሙሳ...
ባሕር ዳር: የካቲት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዓድዋ ድል የጥቁር ኅዝቦችን የይቻላል አስተሳሰብ ያሰረፀ መኾኑን የቀድሞው የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ ማህማት ገለጹ። 129ኛው የዓድዋ ድል በዓል "ዓድዋ የጥቁር ኅዝቦች ድል" በሚል መሪ ሀሳብ...
“ዓድዋ የምንዘክረው ታሪክ ብቻ ሳይኾን ለትውልድ የምናወርሰው ታላቅ ኀላፊነት ነው” ኢንጅነር አይሻ መሐመድ
ባሕር ዳር: የካቲት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዓድዋ ድል በዓል "ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች ድል" በሚል መሪ መልዕክት በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው።
በክብረ በዓሉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የመከላከያ ሚኒስትሯ ኢንጅነር አይሻ መሐመድ ጀግኖች አባቶች...
የዓድዋ ድል በዓል በተለያዩ ሀገራት በኢትዮጵያ ኤምባሲዎች እየተከበረ ነው።
129ኛው የዓድዋ ድል በዓል "ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች ድል" በሚል መሪ መልእክት የተለያዩ ሀገራት በሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎችና ቆንስላ ጽሕፈት ቤቶች በመከበር ላይ ይገኛል፡፡
በብራስልስ የኢትዮጵያ ኤምባሲ፣ በኬንያ እንዲሁም በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲና በሌሎችም በዓሉ እየተከበረ ይገኛል፡፡
በኤምባሲዎቹ አምባሳደሮች፣...
✍️ ከብረት የጠነከረው አንድነት!
ባሕር ዳር: የካቲት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዚህ ሳምንት ለሚከበረው የአደዋ ድል በዓል እንደመነሻ ኾኖ ይጠቀሳል የውጫሌ ውል። ይህ ውል በኢትዮጵያ እና በጣሊያን መካከል በ1881 ዓ.ም ነበር የተፈረመው። በታሪክ ውስጥ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ይህ ክስተት...
የዓድዋ ድል 129ኛው በዓል በባሕር ዳር ከተማ ጊዮን አደባባይ መከበር ጀምሯል።
ባሕር ዳር: የካቲት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዓድዋ ድል 129ኛው በዓል በባሕር ዳር ከተማ ጊዮን አደባባይ እየተከበረ ይገኛል።
የሙሉዓለም ባሕል ማዕከል የኪነጥበብ ባለሙያዎች ድሉን የሚዘክሩ የተለያዩ የኪነ ጥበብ ሥራዎችን እያቀረቡ ነው።
በዋሴ ባየ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ...








