የዓድዋ ድል በዓል በተለያዩ ሀገራት በሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ተከበረ።
ባሕር ዳር: የካቲት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 129ኛው የዓድዋ ድል በዓል “ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች ድል” በሚል መሪ በተለያዩ ሀገራት በሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ተከብሯል።
በዓሉ በሕንድ ኒው ዴልሂ የኢትዮጵያ ሚሲዮን፣ በእስራኤል ቴል-አቪቭ፣ በጂቡቲ፣ በአልጄሪያ አልጀርስ፣ በቤልጂየም...
“የማይጠልቅ ጀምበር፣ የማያረጅ መንበር”
ባሕር ዳር: የካቲት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዓድዋ ምሥራቅ ነው የነጻነት ጀምበር የዘለቀችበት፣ ዓድዋ ምዕራብ ነው የቀኝ ገዢዎች ጀምበር የጠቀለችበት፣ ዓድዋ አለት ነው ነጻነት የጸናበት፣ ዓድዋ የማይነጥፍ ጅረት ነው ትውልድ ሁሉ የነጻነት ውኃን እየጠጣ የሚረካበት፣...
“የዓድዋ ድል በአንድነትና ትብብር የአፍሪካን መፃኢ ዕድል የተሻለ ማድረግ እንደሚቻል ማሳያ ነው” ሙሳ...
ባሕር ዳር: የካቲት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዓድዋ ድል የጥቁር ኅዝቦችን የይቻላል አስተሳሰብ ያሰረፀ መኾኑን የቀድሞው የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ ማህማት ገለጹ። 129ኛው የዓድዋ ድል በዓል "ዓድዋ የጥቁር ኅዝቦች ድል" በሚል መሪ ሀሳብ...
“ዓድዋ የምንዘክረው ታሪክ ብቻ ሳይኾን ለትውልድ የምናወርሰው ታላቅ ኀላፊነት ነው” ኢንጅነር አይሻ መሐመድ
ባሕር ዳር: የካቲት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዓድዋ ድል በዓል "ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች ድል" በሚል መሪ መልዕክት በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው።
በክብረ በዓሉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የመከላከያ ሚኒስትሯ ኢንጅነር አይሻ መሐመድ ጀግኖች አባቶች...
የዓድዋ ድል በዓል በተለያዩ ሀገራት በኢትዮጵያ ኤምባሲዎች እየተከበረ ነው።
129ኛው የዓድዋ ድል በዓል "ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች ድል" በሚል መሪ መልእክት የተለያዩ ሀገራት በሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎችና ቆንስላ ጽሕፈት ቤቶች በመከበር ላይ ይገኛል፡፡
በብራስልስ የኢትዮጵያ ኤምባሲ፣ በኬንያ እንዲሁም በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲና በሌሎችም በዓሉ እየተከበረ ይገኛል፡፡
በኤምባሲዎቹ አምባሳደሮች፣...








