እየተሰጠ ያለው ክትባት ለሕጻናት ጤንነት ትልቅ ፋይዳ አለው።

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 01 /2818ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከመስከረም 30/2018 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም የፖሊዮ ክትባት በዘመቻ እየተሰጠ ይገኛል። በክልሉ በስምንት ዞኖች እና በሪጂዮ ፖሊታንት ከተሞች ነው ክትባቱ እየተሰጠ ያለው። በዘመቻው 3...

ሕጻናት የፖሊዮ ክትባትን በአግባቡ እንዲወስዱ ማኅበረሰቡ ኀላፊነቱን እንዲወጣ ተጠየቀ።

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) ከሰው ወደ ሰው በቫይረስ አማካኝነት የሚተላለፍ በሽታ ነው። ቫይረሱ የነርቭ ሥርዓትን በማጥቃት ለአካል ጉዳት እንደሚዳርግ እና በክትባት መከላከል እንደሚቻል የጤና ባለሙያዎች ይገልጻሉ። አሚኮ ያነጋገራቸው የደብረታቦር...

ተማሪዎች ውጤታማ እንዲኾኑ የወላጆች ሚና ከፍተኛ ነው።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ስር ካሉ ትምህርት ቤቶች በ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ፈተናዎች የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች እውቅና ተሰጥቷቸዋል። ተማሪ ሰላማዊት አያልነው በመርሐ ግብሩ አንዷ ተሸላሚ ኾና...

“በጠብታ ደም ሕይወት መታደግን ባሕል ልናደርግ ይገባል” ደም ለጋሾች

ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዓባይ ባንክ ታላቅ ሀገር አቀፍ የደም ልገሳ መርሐ ግብርን በተለያዩ ከተሞች እያካሄደ ነው። ወጣት ዘነቡ ካሳዬ የደብረ ብርሃን ከተማ ወጣት ነች። ከሰባት ዓመት በፊት እናቷ በወሊድ ወቅት የደም እጦት...

አካል ጉዳተኞች መብታቸውን እና ጥቅማቸውን እንዲያስከብሩ ማኅበረሰቡ ድጋፍ ማድረግ አለበት።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በ2015 ዓ.ም የተመሠረተው የባሕር ዳር ዙሪያ ወረዳ አካል ጉዳተኞች ማኅበራት ፌዴሬሽን 400 ወንድ እና 300 ሴት አካል ጉዳተኞችን በውስጡ ይዟል። የባሕር ዳር ዙሪያ ወረዳ አካል...