ማኅበረሰቡን በሥርዓት እና በሕግ መምራት ያስፈልጋል።

ሰቆጣ: የካቲት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በሁሉም ወረዳዎች እና ከተማ አሥተዳድሮች ለቀበሌ መሪዎች ሥልጠና ተሰጥቷል። የሥልጠናው ተሳታፊዎችም ራሳቸውን የፈተሹበት እና ሕዝባቸውን ለማገልገል ይበልጥ የተነሣሱበት መድረክ መኾኑ ነው የተገለጸው። ቄስ ስለሺ ደባሽ የሰቆጣ...

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የልማት ሥራዎችን ለመጎብኘት ባሕርዳር ገቡ።

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የልማት ሥራዎችን ለመጎብኘት ባሕርዳር ገብተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባሕርዳር ሲገቡ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ...

“በናይሮቢ ከተማ በኦብነግ ስም የወጣው መግለጫ ድርጅቱን ፈፅሞ አይወክልም” የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጭ ግንባር

የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጭ ግንባር (ONLF) ማዕከላዊ ኮሚቴ እ.ኤ.አ. በ2018 ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ያደረገው የሰላም ስምምነት አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል። በትላንትናው እለት በ23/06/2017 በኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጭ ግንባር (ኦብነግ) ስም "የኢትዮጵያ...

“የዓድዋ ድል የነጻነት ጮራ የታየበት ነው” መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: የካቲት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 129ኛው የዓድዋ ድል በዓል "ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች ድል" በሚል መሪ መልዕክት በደብረ ታቦር ከተማ እቴጌ ጣይቱ አደባባይ ተክብሯል። በበዓሉ አከባበር ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን...

“ዓድዋ ነጻነትን ለሚሹ ሕዝቦች ሁሉ የማይጠፋ የብርሃን ጸዳል ነው” ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

ባሕር ዳር: የካቲት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዓድዋ ድል በዓል "ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች ድል" በሚል መሪ መልዕክት በአዲስ አበባ ተከብሯል። በበዓሉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የዓድዋ ድል ለአፍሪካ እና ለመላው የጥቁር ሕዝብ የነጻነት...