የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት፦

የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲዬም ግንባታ በአስደናቂ የማጠናቀቂያ የግንባታ ምዕራፍ ላይ ይገኛል። ስታዲየሙ ባለፈው ሐምሌ ላይ ስንመጣ ከነበረው ገፅታ በእጅጉ ተለውጦ ምድረ ግቢው የተሻለ አምርቶ የተመልካች ወንበሮች ገጠማ እየተፋጠነ፣ ሳሩ ተተክሎ እና ሌሎች የውስጥ...

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የዓድዋ ድልን 129ኛ ዓመት በተለያዩ ኹነቶች እያከበረ ነው።

ባሕር ዳር: የካቲት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት መድረክ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት መንገሻ አየነ (ዶ.ር) እና በአማራ ክልል የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ሊቀመንበር ዳኝነት አያሌው ተገኝተዋል። በሥነ ሥርዓቱ...

ችግሩን በኃይል የፈታ ሀገር የለም።

ባሕር ዳር: የካቲት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ታሪካዊ ጠላቶቻችን ከውስጥ እና ከውጭ ተሳስረው የከፈቱብንን ጥቃት እንደ ትናንት የዓድዋ ጀግኖች አባቶቻችን ሁሉ በመስዋዕትነታችን ድል እንነሳቸዋለን" ሲሉ የአማራ ክልል የሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ምክትል ኀላፊ በሪሁን መንግሥቱ አስታውቀዋል። ምክትል...

የልማት ፍላጎትን መሠረት ያደረጉ የምርምር ሥራዎችን እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት አስታወቀ።

ባሕር ዳር: የካቲት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ያገኛቸውን የግብርና ምርምር ሥራዎች የሚገመግምበት አውደ ጥናት እያካሄደ ነው። በአውደ ጥናቱ የተገኙት በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ እና የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ...

የዓለም አቀፍ እና ቀጣናዊ አጋር ድርጅቶች አመራሮች ሕዳሴ ግድብን ጎበኙ።

ባሕር ዳር: የካቲት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም አቀፍ እና ቀጣናዊ አጋር ድርጅቶች አመራሮች እና ከፍተኛ የግድብ ደኅንነት ባለሙያዎች የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ጎብኝተዋል። በውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ድኤታ አብርሃ አዱኛ (ዶ.ር) በተመራው የታላቁ የኢትዮጵያ...