ለሕዝብ እውነተኛ ተቆርቋሪ የኾነ ሁሉ ወደ ሰላሙ መሥመር መምጣት እንዳለባቸው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት...

ባሕር ዳር: የካቲት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ከመረጣቸው ሕዝብ ጋር በሰላም፣ በልማት እና በሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ ከሕዝብ ጋር በነበራቸው ውይይትም ቀዳሚው አጀንዳ እና የሕዝብ ጥያቄ ዘላቂ ሰላምን ማረጋገጥ...

“152 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት ግብይት ተደርጓል” ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን

ባሕር ዳር: የካቲት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በጎንደር ከተማ አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ብርሃኑ ጣምያለው፣...

በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ.ር) የተመራ ልዑክ ለይፋዊ ሥራ ጉብኝት ደቡብ ሱዳን ጁባ...

ባሕር ዳር: የካቲት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ ሚኒስቴሩ መረጃ ልዑኩ በቆይታው ከደቡብ ሱዳን ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ እንደሚወያይ ይጠበቃል። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

የክልሉ መንግሥት ለግብዓት አቅርቦት ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ ነው።

ጎንደር: የካቲት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ የግብርና ባለሙያዎች እና ሌሎች የሚመለከታቸው አካላት በተገኙበት ባለፋት ወራት በዞኑ በተሠሩ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ሥራዎች እና የምርት ዘመኑ የግብዓት አቅርቦት ዙሪያ ግምገማ አካሂዷል። የግብርና ሥራው...

የምክር ቤት አባላት የባሕር ዳር ከተማ የኮሪደር ልማትን እየጎበኙ ነው።

ባሕር ዳር:የካቲት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት እና የአማራ ክልል ምክር ቤት አባላት የባሕር ዳር ከተማን የኮሪደር ልማት እየጎበኙ ነው። በጉብኝቱ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ የባሕር ዳር...