ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ታስቦ ሲውል የኢኮኖሚ አቅምን መገንባት ላይ ትኩረት ማድረግ ይገባል።
ደብረ ብርሃን: የካቲት 29/2017 ዓ.ም(አሚኮ) ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ታስቦ ሲውል የኢኮኖሚ አቅምን መገንባት ላይ ትኩረት በማድረግ ሊኾን እንደሚገባ የሰሜን ሸዋ ዞን ሴቶች ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ አስታውቋል።
የመምሪያው ኀላፊ የሮምነሽ ጋሻውጠና በዞኑ በርካታ...
ወሎ ዩኒቨርሲቲ ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ።
ደሴ: የካቲት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ወሎ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ድግሪ ያሠለጠናቸውን 1ሺህ 320 ተማሪዎችን አስመርቋል፡፡
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ መልዕክት ያስተላለፉት የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አወል ሰይድ (ዶ.ር) ዩኒቨርሲቲው በ2017 ዓ.ም በመማር ማስተማር፣ በምርምር...
የሕዝብ ውክልናን ለመወጣት የሚደረጉ ጥረቶች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ አሳሰቡ።
ባሕር ዳር: የካቲት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የአማራ ክልል ምክር ቤት አባላት በመራጭ ተመራጭ የውይይት መድረክ ከሕዝብ በተነሱ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ጥያቄዎች ላይ ከአማራ ክልል...
መደራጀታቸው ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ እና ቤተሰባዊ ችግራችቸውን እንደፈታላቸው በመርሳ ከተማ የተደራጁ ሴቶች ገለጹ።
ወልድያ: የካቲት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በሰሜን ወሎ ዞን መርሳ ከተማ በመስክ ምልከታ እየተከበረ ነው። የክልል እና የዞን የሥራ ኀላፊዎች በጉብኝቱ የተገኙ ሲኾን በከተማው የእንሻሻል የልማት ማኅበር በሥራ ኀላፊዎቹ ተጎብኝቷል።
የማኀበሩ...
ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በደሴ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ''ፈጣንና ቀጣይነት ያለው ሁሉን አቀፍ ለውጥ በሴቶች ተሳትፎ ይረጋገጣል" በሚል መሪ መልዕክት በደሴ ከተማ እየተከበረ ነው።
በክብረ በዓሉ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ...







