የሴቶችን ኢኮኖሚያዊ አቅም መገንባት ላይ ትኩረት መስጠት ይገባል።

ጎንደር: የካቲት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሴቶችን ኢኮኖሚያዊ አቅም ለመገንባት በሚያስችሉ ተግባራት ላይ በማተኮር በተለያዩ የልማት ዘርፎች በ15 ወረዳዎች እና በአራት ከተማ አሥተዳደሮች እየተሠራ መኾኑን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ሴቶች ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ አስታውቋል። በዓለም...

የተገኘውን አንጻራዊ ሰላም ዘላቂ ለማድረግ ማኅበረሰቡ ንቁ ተሳታፊ እንዲኾን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጠየቀ።

ጎንደር: የካቲት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከማዕከላዊና ከምዕራብ ጎንደር ዞኖች የተወጣጡ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ወጣቶች እና ሴቶች በአካባቢው ሰላምና ልማት ዙሪያ በአይከል ከተማ ውይይት እያደረጉ ነው። በውይይቱ የርእሰ መሥተዳደሩ የኢኮኖሚ አማካሪ ቀለመወርቅ ምኅረቴ፣ የማዕከላዊ...

የአማራ ባንክ ከጉዛም ቴክኖሎጂ ጋር በዲጂታል ባንኪንግ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ።

አዲስ አበባ: የካቲት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመግባቢያ ሥምምነቱን የአማራ ባንክ ሥራ አስፈጻሚ ዮሐንስ አያሌው (ዶ.ር) እና የጎዛም ቴክኖሎጅስ ግሎባል ካንትሪ ማናጀር ተፈሪ ገናና ተፈራርመውታል። የአማራ ባንክ ሥራ አስፈጻሚ ዮሐንስ አያሌው (ዶ.ር) ባንኩ የተለያዩ የቴክኖሎጂ...

“ጠዳ ሳይንስ ኮሌጅ የዲግሪ መርሐ ግብር መጀመሩ ችግር ፈቺ ተግባራት አጠናክሮ ለማስቀጠል ጥሩ...

ጎንደር: የካቲት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የዲግሪ መርሐ ግብር ማስጀመሩን አስመልክቶ የዕውቅና እና የምስጋና ሥነ ሥርዓት በጎንደር ከተማ ተካሂዷል። የምስጋና ሥነ ሥርዓቱ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለኮሌጁ ላደረገዉ ድጋፍ...

የሴቶችን ጥቃት ለመከላከል የሕግ ተጠያቂነትን ማስፈን እንደሚገባ ተጠየቀ።

ባሕር ዳር: የካቲት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በዓለም ለ114ኛ ጊዜ፣ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ49ኛ ጊዜ፣ በክልል ደረጃ ደግሞ ለ30ኛ ጊዜ እየተከበረ ነው። ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ሴቶች በማኅበረሰቡ...