የአማራ ክልል ምክር ቤት የሠንደቅ ዓላማ ቀንን እያከበረ ነው። 

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 18ኛውን የሠንደቅ ዓላማ ቀንን "ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጲያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብሥራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጲያ ሕዳሴ" በሚል መሪ መልዕክት እያከበረ ነው።   የሠንደቅ ዓላማ ቀን አከባበሩ...

“ለክብርሽ እጅ ይነሳልሻል፤ ለፍቅርሽ ክቡር መስዋዕትነት ይከፈልልሻል”

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አንቺን የናቁት ወድቀዋል፤ አንቺን ያከበሩት ከብረዋል፤ አንቺን የነኩት ተቃጥለዋል፤ አንቺን የገፉት ተዋርደዋል፤ አንቺን የወጉት ተወግተዋል። በአንቺ ላይ የዘመቱት አልቀዋል፤ በዓለሙ ፊት እንደ ትቢያ ተበትነዋል።   ለአንቺ የቆሙት ጸንተዋል፤ ለአንቺ የዘመቱት...

” ገናናው ክብራችን፣ ሠንደቅ ዓላማችን”

ባሕር ዳር: ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ለ18ኛ ጊዜ የሠንደቅ ዓላማ ቀን ዛሬ ጥቅምት 3 ቀን 2018 ዓ.ም እየተከበረ ነው። ደሙን ያፈሰሰ ልቡ እየነደደ በአርበኝነት ታጥቆ ጠላት ያስወገደ ንጉሡን ሀገሩን ክብሩን የወደደ ነጻነቱን ይዞ መልካም ተራመደ። ገናናው ክብራችን ሠንደቅ...

“ዛሬም እንደትናንቱ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት በደም እና በዐጥንት ለማስበር የቆረጡ ጀግኖች አሉን” የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት የሰንደቅ ዓላማ ቀንን አስመልክቶ መልዕክት ስተላልፏል። በመልዕክቱም ስኬቶቻችን የሰንደቃችን ከፍታ የሚጨምሩ ናቸው ብሏል። ኢትዮጵያ ባለፉት ጥቂት የለውጥ ዓመታት እመርታዊ ስኬቶችን እያስመዘገበች የሚመጥናትን ከፍታ እየያዘች ትገኛለች፡፡ ለዘመናት የቁጭት...

ሀገራዊ መግባባትን ለመፍጠር እና አንድነትን ለማጠናከር እንደሚሠሩ የብሔራዊ በጎ ፈቃድ አገልግሎት ሠልጣኝ ወጣቶች ተናገሩ።

ደሴ: ጥቅምት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 14ኛው ዙር የብሔራዊ በጎ ፈቃድ የሰላም አገልግሎት ሥልጠና በወሎ ዩኒቨርሲቲ እየተሰጠ ነው። የወሎ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች አገልግሎት ዲን ብርሃኑ ግርማ (ዶ.ር) የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ጊዜን፣ ጉልበትን እና ዕውቀትን ሳይከፈልበት ለሌሎች ማካፈል...