ትምህርት ቤቶችን መዝጋት የት ያደርሳል?
ባሕር ዳር: መጋቢት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሁለት ዓመት ሊሞላው ወራት የቀረው ግጭት የበርካታ ሰዎችን ሕይወዎት ቀጥፏል፡፡ የክልሉን ልማት ከማደናቀፉም በላይ የማኅበረሰቡን መስተጋብር አዛብቷል፡፡ ካስተጓጎላቸው ማኅበራዊ አገልግሎቶች ውስጥ አንዱ ትምህርት ነው።
እንደ አማራ...
በሌማት ቱሩፋት እየተሠራ ያለው ሥራ ውጤታማ መኾኑን አልሚዎች ገለጹ።
እንጅባራ: መጋቢት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በጓንጓ ወረዳ፣ በቻግኒ ከተማ አሥተዳደር እና በባንጃ ወረዳ የተከናወኑ የልማት ሥራዎች እና የሌማት ቱሩፋት በክልሉ፣ በብሔረሰብ አሥተዳደሩ እና በወረዳዎቹ ከፍተኛ መሪዎች ተጎብኝተዋል።
በበጋ መስኖ...
” በዓመቱ 726 የመንገድ ፕሮጀክቶች ይጠናቀቃሉ” የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ
ጎንደር: መጋቢት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ የሰባት ወራት የሥራ አፈጻጸም ከዞን መንገድ መምሪያዎች እና ከባለድርሻ አካላት ጋር በጎንደር ከተማ እየገመገመ ነው።
በግምገማው ክልሉ በጸጥታ ችግር ውስጥ ኾኖ የግንባታ ሥራዎች መሠራታቸው፣...
የጣና ሐይቅ ብዝኃ ሕይዎትን በቅንጅት በመጠበቅ አዎንታዊ ለውጥ ማምጣቱን የጣና ሐይቅ እና ሌሎች...
ባሕር ዳር: መጋቢት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጣና ሐይቅ ብዝኃ ሕይዎትን በቅንጅት በመጠበቅ አዎንታዊ ለውጥ ማምጣቱን የጣና ሐይቅ እና ሌሎች ውኃማ አካላት ጥበቃ እና ልማት ኤጀንሲ ገልጿል።
ወይዘሮ እሰይነሽ አሳየ ...
ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ልማቶችን ጎበኙ።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በላይ አርማጭሆ ወረዳ እየተሠሩ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል።
በጉብኝቱ በምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ኃላፊ ድረስ...








