ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ለምክር ቤቱ ማብራሪያ እና ምላሽ ይሰጣሉ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ዛሬ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመገኘት ከምክር ቤት አባላት ለሚነሱላቸው ጥያቄዎች እና አስተያየቶች ምላሽ እና ማብራሪያ ይሰጣሉ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በፌዴራል መንግሥት የ2017...
ቀጣናዊ አገልግሎት መስጠት የሚችል የጤና ላቦራቶሪ በሁመራ ከተማ እየተገነባ ነው።
ሁመራ: መጋቢት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በጤና ሚኒስቴር እና በአማራ ክልል የጤና ተቋማት ትብብር ቀጣናዊ አገልግሎት መስጠት የሚችል ከ150 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጭ የጤና ላቦራቶሪ በሁመራ...
“የሚቀርቡ ኬሚካሎች ምርታማነትን የሚያሳድጉ ሊኾኑ ይገባል” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከሬንቦ አግሮ ሳይንስ ኬሚካል አምራች ካምፓኒ፣ ከዩኒየኖች፣ ኅብረት ሥራ ማኅበራት እና ከተመረጡ አርሶ አደሮች ጋር በጸረ አረም አጠቃቀም እና አሥተዳደር ዙሪያ ውይይት አድርጓል።
በምክትል ርእሰ...
ሰው ሠራሽ ማዳበሪያን ለአርሶ አደሮች በወቅቱ እና በፍትሐዊነት ለማድረስ ጥረት እየተደረገ ነው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ምርት እና ምርታማነት እንዲያድግ እና የሚጠበቀው ምርት እንዲገኝ ሰው ሠራሽ የአፈር ማዳበሪያ በወቅቱ እና በፍትሐዊነት ለአርሶ አደሮች ማድረስ ይገባል። ከዚህ አኳያ አርሶ አደሩ በወቅቱ እና በፍትሐዊነት...
በኬሚካል አጠቃቀም ላይ የሚታዩ ችግሮችን ለመፍታት እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከሬንቦ አግሮ ሳይንስ ኬሚካል አምራች ካምፓኒ፣ ከዩኒየኖች፣ ከኅብረት ሥራ ማኅበራት እና ከተመረጡ አርሶ አደሮች ጋር በጸረ አረም አጠቃቀም እና አሥተዳደር ዙሪያ ውይይት አድርጓል።...








