የአማራ ክልል መንግሥት የልማት ድርጅቶችን በኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ሊያቋቁም ነው።

ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የልማት ድርጅቶች አሥተዳደር የኢንቨስትመንት ሆልዲንግን ለማቋቋም ባሥጠናው ጥናት ላይ ውይይት አድርጓል። በውይይቱ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ የአማራ ክልል...

“ባለፉት ስምንት ወራት ከ580 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተሠብሥቧል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር)

ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 21ኛ መደበኛ ሥብሠባውን እያካሄደ ነው፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ...

‘’የግብርናው ክፍለ ኢኮኖሚ እምርታዊ ለውጥ አስመዝግቧል’’ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት 6ኛው ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 21ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያሄደ ነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በኢኮኖሚ ጉዳዮች...

3 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር ገደማ የዕዳዳ ሸግሽግ መገኘቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)...

ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ እየሰጡ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምላሻቸው ባለፉት ስምንት ወራት ከወጪ ንግድ የተገኘው ገቢ ከየትኛውም...

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ እየሰጡ ነው።

ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች በሰጡት ምላሽ እና ማብራሪያ፦ ✍️ "በግብርና ምርት የአነስተኛ አርሶ አደሮች የሰብል ሽፋን 20 ነጥብ 5 ሚሊዮን ሄክታር...