በከፊል ዝግ ሆነው የቆዩት የአማራ ክልል ፍርድ ቤቶች የ2018 የመደበኛ የዳኝነት አገልግሎትን በይፋ ጀመሩ።
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የ2018 የሥራ ዘመን የዳኝነት አገልግሎትን በይፋ አስጀምሯል።
ጥቅምት 3/2018 ዓ.ም ፍርድ ቤቶች ከዕረፍት የተመለሱ ሲኾን የጠቅላይ ፍርድ ቤቱ የዳኝነት ችሎትም መጀመሩን ለአሚኮ ተናግረዋል።
በአማራ ክልል...
ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን በደብረ ማርቆስ ከተማ ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት ዓደባባይ ተከበረ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ሠንደቅ ዓላማው ታሪካችንን የምናወሳበት፤ የዛሬ ተግባራችን የምናጸናበት እና ነጋችንን የምንገነባበት ነው" በሚል መሪ መልዕክት 18ኛው ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን በደብረ ማርቆስ ከተማ ተከብሯል።
በበዓሉ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳድር ተቀዳሚ...
“ሠንደቅ ዓላማው ታሪካችንን የምናወሳበት፤ የዛሬ ተግባራችን የምናጸናበት እና ነጋችንን የምንገነባበት ነው” ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ
አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 18ኛው ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተከብሯል።
በዓሉ “ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብሥራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችን እና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ” በሚል መሪ መልዕክት ነው የተከበረው።
በበዓሉ...
የቢሾፍቱ ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በባሕር ዳር ከተማ የተሠሩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ።
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የቢሾፍቱ ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በባሕር ዳር ከተማ የተሠሩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል።
በጉብኝቱ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማውን ጨምሮ ሌሎች የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል።
የሥራ ኀላፊዎቹ...
ሠንደቅ ዓላማ የሉዓላዊነት እና የሀገር ክብር መገለጫ ነው።
ገንዳ ውኃ፡ ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውኃ ከተማ የሠንደቅ ዓላማ ቀን "ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብሥራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችን እና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ” በሚል መሪ መልዕክት ተከብሯል።
የገንዳ ውኃ ከተማ...








