“ትምህርት ቅንጦት ሳይኾን መሠረታዊ ሰብዓዊ መብት ነው” ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ

ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የትምህርት ንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው። በንቅናቄ መድረኩ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ፣ ምክትል...

የአማራ ክልል የትምህርት ንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የትምህርት ንቅናቄ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። በንቅናቄ መድረኩ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ ምክትል...

ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በአማራ ክልል የትምህርት ንቅናቄ ላይ ለመሳተፍ ባሕር ዳር ከተማ ገቡ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በአማራ ክልል የትምህርት ንቅናቄ ላይ ለመሳተፍ ባሕር ዳር ከተማ ገብተዋል። ሚኒስትሩ ባሕር ዳር ከተማ ሲገቡ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣...

ዜጎች ዕውቀት እና ክህሎት ኖሯቸው የሥራ ዕድል እንዲፈጠርላቸው ወደ ኮሌጆች መምጣት አለባቸው።

ባሕር ዳር: መጋቢት 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የከፍተኛ እና መካከለኛ መሪዎች የ2017 በጀት ዓመት የስምንት ወራት የፖለቲካ እና የድርጅት ሥራዎች የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እያካሄደ ነው። የአማራ ክልል...

ሳምንቱ በታሪክ

👉 አርበኛ ደጃዝማች ዑመር ሰመተር! ባሕር ዳር: መጋቢት 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ደጃዝማች ዑመር ሰመተር በ1880 ዓ.ም በኦጋዴን አካባቢ ካልካዩ በተባለ ሥፍራ ተወለዱ። የመጀመሪያ ትምህርታቸውን ከጨረሱ በኋላ ወደ ኤደን ተጉዘው ትምህርታቸውን አጠናቀዋል። ወደ ሀገራቸው ከተመለሱ በኋላ ቁርዓን...