የመንግሥት አገልግሎት እና አሥተዳደርን በማሻሻል የመልካም አሥተዳደር ችግሮችን ለመፍታት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ምክክር እየተደረገ...
ባሕር ዳር: መጋቢት 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ኮሚሽን የመንግሥት አገልግሎት እና አሥተዳደር ሪፎርምን ለመተግበር የንቅናቄ መድረክ እያካሄደ ነው።
በመድረኩ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ የፌዴራል...
ከ18 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ዜጎች የሥራ እድል መፍጠሩን የደሴ ከተማ አሥተዳደር ሥራ እና...
ባሕር ዳር: መጋቢት 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር ሥራ እና ሥልጠና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በተለያዩ ዘርፎች ከ28 ሺህ በላይ ዜጎች የሥራ ዕድል ለመፍጠር እየሠራ መኾኑን ገልጿል።
ባለፉት ስምንት ወራት ከ18...
ግጭት የትምህርት ስብራትን አስከትሏል።
ባሕር ዳር: መጋቢት 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተፈጠረው የጸጥታ ችግር ምክንያት የትምህርት ዘርፉ ተጎድቷል። በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ ኾነዋል። በሺዎች የሚቆጠሩ ትምህርት ቤቶች ተዝግተዋል።
የምሥራቅ ጎጃም ዞን ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ጌታሁን...
ሴቶች በሀገር ልማት እና በዴሞክራሲ ግንባታ ውስጥ ቁልፍ ድርሻ እንዲኖራቸው ማድረግ ይገባል።
ባሕር ዳር: መጋቢት 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች ማኀበራት ፌዴሬሽን የሥራ ማስጀመሪያ ንቅናቄ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው።
በአማራ ክልል መንግሥት የዴሞክራሲ ባሕል ግንባታ ዘርፍ ኀላፊ እና የዕለቱ የክብር እንግዳ መስፍን አበጀ...
የሥራ ዕድሎች ክህሎት መር እንዲኾኑ ለማድረግ እየሠራ መኾኑን የአዲስ አበባ ከተማ ሥራ እና ክህሎት...
አዲስ አበባ: መጋቢት 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢንተርፕራይዞች የሚፈጠሩ የሥራ ዕድሎች ክህሎት መር እንዲኾኑ ለማድረግ እየሠራ መኾኑን የአዲስ አበባ ከተማ ሥራ እና ክህሎት ቢሮ አስታውቋል። ቢሮው ወደ መካከለኛ ደረጃ የተሸጋገሩ ኢንተርፕራይዞችን የምረቃ መርሐ ግብር አካሂዷል።
በምክትል...








