ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የአለ ፈለገ ሰላም የሥነ ጥበብ እና ያሬድ የሙዚቃ ትምህርት ቤቶችን ጎበኙ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአለ ፈለገ ሰላም የሥነ ጥበብ እና ያሬድ የሙዚቃ ትምህርት ቤቶችን ጎብኝተዋል።
በጉብኝቱ ወቅት ለፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዝዳንት...
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሄደውን አህጉር አቀፍ የፓን አፍሪካ ወጣት መሪዎች ጉባኤ ታስተናግዳለች።
አዲስ አበባ፡ መጋቢት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሄደውን አህጉር አቀፍ የፓን አፍሪካ ወጣት መሪዎች ጉባዔ እንደምታስተናግድ የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ.ር) አህጉር አቀፍ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ማስተርካርድ የዲጂታል ክፍያ አገልግሎትን ለማስፋፋት ተስማሙ።
አዲስ አበባ፡ መጋቢት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ማስተርካርድ ድርጅት በኢትዮጵያ የዲጂታል ክፍያ አገልግሎትን ለማስፋፋት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል። ይህ ስምምነት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደንበኞች የቨርቹዋል እና የፊዚካል ማስተርካርድ አገልግሎቶችን በሞባይል ባንኪንግ...
የቃብቲያ ሁመራ ብሔራዊ ፓርክን ሕልውና ለመጠበቅ እንደሚሠራ የአማራ ክልል የአካባቢ እና ደን ጥበቃ ባለሥልጣን...
ባሕር ዳር: መጋቢት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የሚገኘውን የቃብቲያ ሁመራ ብሔራዊ ፓርክን ሕልውና ለመጠበቅ እና በዘላቂነት ለማልማት የሚያስችል የምክክር መድረክ በሁመራ ከተማ ተካሂዷል።
በምክክር መድረኩ የተገኙት የአማራ...
የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን 33ኛ ዙር የአድማ መከላከል ሠልጣኞችን እያስመረቀ ነው።
ባሕርዳር፡ መጋቢት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን 33ኛ ዙር የአድማ መከላከል ሠልጣኞችን በብርሸለቆ እያስመረቀ ነው።
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ዘርፍ አስተባባሪ...








