የእስራኤሉ ፕሬዝዳንት አይዛክ ሄርዞግ ለይፋዊ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ።

  ባሕር ዳር: የካቲት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የእስራኤሉ ፕሬዝዳንት አይዛክ ሄርዞግ ለይፋዊ ሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዝዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ.ር) እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚኒስትር ድኤታ...

በጤና ሚኒስቴር በደቡብ ወሎ ዞን ሁለት ወረዳዎች መልሰው የተደራጁ የጤና ተቋማትን ርክክብ አካሄደ።

  ደሴ፡ የካቲት 17/2018ዓ.ም (አሚኮ) የጤና ሚኒስቴር ከአውሮፓ ኅብረት በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ ከዩኒሴፍ ጋር በአራት ዞኖች ለሚገኙ 35 የጤና ተቋማት የግንባታ ሥራ እና የሕክምና ቁሳቁስ እንዲሟላላቸው ተደርጓል። በደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ ሱሉላ ጤና ጣቢያ የግንባታ...

በአብሮነት በተደመረ እሳቤ ውስጥ ኾኖ ሀገር ለማቅናት ምርጫ ትልቅ መሳሪያ ነው።

  ባሕርዳር፡ የካቲት 17/2018ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ "በሴቶች ተሳትፎ የፀናች እና የበለጸገች ኢትዮጵያ" በሚል መሪ መልዕክት ክልላዊ የሴቶች መድረክ በባሕርዳር አካሂዷል። የኢፌዴሪ ሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ድኤታ እና የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች...

ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ምንድን ነው?

  ባሕር ዳር: የካቲት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 የቴክኖሎጂ እና የዲጂታል አገልግሎት ማሻሻያ ዕቅድ ነው፡፡ ስትራቴጂው ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ. በ2030 ታላቅ ልማትን በማስመዝገብ በምጣኔ ሃብት፣ በመንግሥታዊ አሥተዳደር እና በማኅበራዊ ዘርፎች ከፍተኛ ለውጥ ለማምጣት ያለመ...

በችግር ውስጥ ላለው ትምህርት የማኅበረሰብ ተሳትፎ ወሳኝ መፍትሔ ነው።

  ደብረ ማርቆስ: የካቲት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን ትምህርት መምሪያ በመጀመሪያው ወሰነ ትምህርት የነበረውን አጠቃላይ አፈጻጸም ከባለድሻ አካላት ጋር ገምግሟል። የደጀን ወረዳ ትምህርት ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ተገኔ ኪዳነማርያም በወረዳው ካሉ 53 ትምህርት ቤቶች ውስጥ...